Tag: Film

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በደረሰበት ኪሳራ 16 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግለት ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በአራት ወራት ውስጥ ብቻ በኮሮና ምክንያት ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር…

ደበበ እሸቱ ወደ መድረክ ሊመለስ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከፖለቲካ ጋር በተያያዘ ከመድረክ ከራቀ ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው ተዋናይ ደበበ እሸቱ ወደ ትያትር ሊመለስ ነው፡፡ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በብሔራዊ ትያትር ለመድረክ እንደሚበቃ በሚጠበቀው ትያትር ላይ ደበበ ታላቁን የግሪክ…

ለመሸለም እንዴት ያለ ፊልም እንስራ? በሲኒማው አለም ኩራት ራት አይሆንም!

(ዋዜማ ሬድዮ)-የኢትዮዽያ ፊልሞች በቁጥርና በተወሰነ ደረጃ ደግሞ በቴክኒክ ብቃት መሻሻል ቢያሳዩም ሙያው የሚጠይቀውን ክህሎት በመላበስ በኩል ግን ገና ሩቅ ናቸው። በተለይ የታሪክ አመራረጣቸው “ብግን” የሚያደርግ “አሰልቺና ተደጋጋሚ” መሆኑን የፊልም ተመልካቹ…

“ድፍረት” ፊልም በአሜሪካ ሲኒማ ቤቶች መታየት ጀመረ

በአንዲት ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ወጣት ታሪክ ላይ የተመሰረተው “ድፍረት” የተሰኘው ፊልም አርብ ጥቅምት 12 ቀን በአሜሪካ ለሕዝብ መታየት ጀመረ። ፊልሙ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው። በ14 ዓመት ዕድሜዋ ተጠልፋ  ዕድሜ ጋብቻ…

የፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የሚሊዮን ዶላር ፈተና

የፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የሚሊዮን ዶላር ፈተና እኛን የሚገደንን ማን ከቁብ ይቆጥረዋል? የኛን ታሪክ ማን ይተርክልናል? ሌላው ዓለም ስለራሱ የሚነግረንን በሲኒማውም በሙዚቃውም እኛጋ ሲያደርስ ስለራሳችን የምንለው በጣም ጥቂት ነው። ኃይሌ ገሪማን…