Tag: Ethiopia Economy

ምን ያህሉ የህክምና ባለሙያዎች ጥያቄዎች ምላሽ አገኙ?

ዋዜማ- ከ10 ወራት በፊት የሀገሪቱ የህክምና ባለሙያዎች የመብትና የስራ ላይ የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች አንስተው መንግስት ምላሽ እንዲሰጣቸው ሲሟገቱ ነበር። አስከትለውም ግንቦት ወር ላይ ሀገር አቀፍ አድማ በማድረግ በመንግስት ላይ ግፊት…

የኤርትራ ናቅፋ ከድንበር አካባቢዎች ወደ ትግራይ ገበያ ዘልቆ እየተሰራጨ ነው

ዋዜማ- በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ተገድቦ የነበረው የኤርትራ መገበያያ ገንዘብ ናቅፋ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር ተያይዞ ወደ ሌሎች ከተሞችም በስፋት እየተሰራጨ መሆኑን ዋዜማ ከነዋሪዎችና በንግድ ስራ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች ካሰባሰበችው መረጃ…

ብልጽግና የተረጂዎችን ቁጥር ከ27 ሚሊየን ወደ 3 ሚሊየን አውርጃለሁ አለ፤ ተመድ 22 ሚሊየን ተረጂዎች አሉ ይላል

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ባለፉት ቀናት ባደረጉት ስብሰባ በግብርና፣ በውጪ ንግድ በተለይም ኢኮኖሚውን በማዘመን “የተሳካና ከፍያለ ውጤት አስመዝግበናል” ብለዋል። የፓርቲው ስኬት ተብሎ ከቀረበው ውስጥ በሀገሪቱ የተረጂዎችን ቁጥር ከ27ሚሊየን ወደ 3 ሚሊየን…

የማሞና የባንኮቹ የውጪ ምንዛሬ ውይይት

ዋዜማ- ንግድ ባንኮች ብሔራዊ ባንክ ከሚያወጣው ጨረታ የገዙትን የውጭ ምንዛሬ ለሌሎች ንግድ ባንኮች ከመሸጥ ሊታቀቡ እንደሚገባ ባንኩ አሳስቧል። ይህ የተባለው፣ ሰኞ’ለት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ በገበያ-መሩ የምንዛሬ ተመን የእስካኹን…

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረዋል? ለመበደርስ አቅደዋል? ወለድ ጨምሯል

ዋዜማ- ግዙፉ መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች በሰጠው እና ወደፊት በሚሰጠው ብድር ላይ የወለድ ጭማሬ ማድረጉን ዋዜማ  ባንኩ ጭማሬውን ተግባራዊ ሊያደርግበት ካዘዋወረው ሰነድ መረዳት ችላለች። አዲሱ የባንኩ የወለድ ተመንም…

መንግስት ፈቃድ ወስደው ወደስራ ባልገቡ የድብልቅ ትራንስፖርት አቅራቢዎች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

ዋዜማ- የመልቲሞዳል (ድብልቅ) ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ወስደው እስካሁን ሥራ ባልጀመሩ የግል ተቋማት ላይ “አስተዳዳራዊ እርምጃ እንደሚወስድ” የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ። የመልቲሞዳል ትራንስፖርት ፤ በአንድ የስምምነት ሰነድ አንድን ዕቃ በመርከብ፣…

“ለኢኮኖሚ ጫና ተጋላጭ ዜጎች የሚደረገው ድጎማ በቂ አይደለም” የአለም የገንዘብ ድርጅት

ለተጋላጮች 22 ቢሊየን ብር ከፍያለሁ – መንግስት ዋዜማ- የአለም የገንዘብ ድርጅት በኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ጫና ለተጋለጡ ዜጎች የሚደረገው ድጎማ በቂ አይደለም ሲል በቅርብ ሪፖርቱ ላይ ተችቷል። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም…

ከግብር ተመን ውዝግብ ጋር በተያያዘ የሀገሪቱ የውጪየስጋ ንግድ ተቋረጠ

ዋዜማ- የስጋ አምራችና ላኪ ኩባንያዎች የገቢዎች ሚኒስቴር በግምት በሚጥልባቸው ከፍተኛ ግብር የተነሳ ስጋ ወደውጪ መላክ ማቋረጣቸውን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ተረድታለች። በመቶ ሚሊየኖች የሚቆጠር ግብር እንዲከፍሉ የተጠየቁ ኩባንያዎች መኖራቸውንና በዚህም ሳቢያ…