Tag: ebc

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል…

የኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን ድርጅት በአዲስ መልክ ሊዋቀር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞው “የኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን ድርጅት” በአዲስ መልክ ሊዋቀር ነው። አዲሱ አወቃቀር የሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ መቀየሩን ተከትሎ ሀገራዊ አንድነትን የሚፈታተኑ ተግዳሮቾችን ለመቀልበስ ያለመ ነው ተብሏል።…

ኢቴቪን የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች መበራከት በእጅጉ አሳስቦታል ፣ለለውጥ የሚረዳ ጥናት ጀምሯል

ዋዜማ ራዲዮ- ከሁለት ዓመት በፊት የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዮ የልደት በዓሉን በድምቀት ያከበረው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቢሲ) ሁለት ወቅታዊ ፈተናዎች ከፊቱ እንደተደቀኑበት አመነ፡፡ እነዚህም የጣቢያው የማስታወቂያ ገቢ ድርሻ ከጊዜ ወደ…

ኢቢሲን/ ኢቲቪን የሚያግዝ አዲስ የቴሌቭዥን ጣቢያ ለማቋቋም ታቅዷል

 የመንግስትን መስመር የሚከተሉ በርካታ የሚዲያ ተቋማትን የመደገፍና የማደራጀት ስራ ይከናወናል ዋዜማ ራዲዮ- ከትጥቅ ትግል በኋላ የዛሬ 22 ዓመት በአዲስ መልክ ሥራ የጀመረው የቀድሞው ሬዲዮ ፋና፣ (የአሁኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት) በአገሪቱ…