Tag: Court

ከ300 በላይ የስነምግባርና የሙስና ክስ የቀረበባቸው ዳኞች ጉዳያቸው በህግ ሳይታይ በስራ ላይ ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ – በሙስና፣ በመልካም አስተዳድርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በአጠቃላይ የፍርደ ቤት ሂደት ውስጥ ክስ የቀረበባቸው ከ 300 በላይ የፌደራል ዳኞች ጉዳያቸው በፌደራል ዳኞች አስተዳድር ጉባዔ መታየት የነበረበት ቢሆንም ክሳቸው…

የፌደራል ፍርድቤት የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ተመን ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፍርድ ቤቶች ለሚደረግ የዳኝነት አገልግሎት ከፍ ያለ የዳኝነት ክፍያ ለማስከፈል ረቂቅ ደንብ ተዘጋጅቶ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሳኔን እየጠበቀ መሆኑን ዋዜማ ለመረዳት ችላለች።  አዲሱ ረቂቅ ደንብ ከ60…

የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የወጣባቸው የእስር ማዘዣ እንዲነሳላቸው ጠየቁ

ዋዜማ ራዲዮ- በትናንትናው ዕለት በፖሊስ ታስረው ችሎት እንዲቀርቡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የጸረ-ሙስና ጉዳዮች ችሎት ትዕዛዝ ያወጣባቸው በሙስና ክስ ላይ በመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣…

የረጅም ዘመን ባልንጀሮቹ ሼህ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በችሎት እየተሟገቱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዓመታት የቅርብ ጓደኛሞቹ ሼህ መሀመድ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በገንዘብ ድርሻ ይገባኛል በችሎት ተካሰው እየተሟገቱ ነው። ዋዜማ ራዲዮ የተመለከተችው የክስ ማቅረቢያ ሰነድ እንደሚያትተው ሼህ መሀመድ አላሙዲን በአቶ…

በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ግድያ የተከሰሱ ቅጣት ተበየነባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ግድያ ተከሰው ጥፋተኛ የተባሉ ተከሳሾች ከ15 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስከ ፅኑ እስራት ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡  የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት…

በድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ክስ የተመስረተባት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ ጥፋተኛ ተባለች

ዋዜማ ራዲዮ- በድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ዙሪያ ዘለግ ያለ ጊዜ የወሰደው የላምሮት ከማልና የአቃቤ ሕግ የችሎት ክርክር አሁን ወሳኝ ደረጃ ላይ ደርሶ በተከሳሿ ላምሮት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ስጥቷል። ተከሳሿ በግድያው…

ሀጫሉ ሁንዴሳን በመግደል የተከሰሰው ግለሰብ ላይ የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተፈረደ

ዋዜማ ሬድዮ፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሸብር እና በህገመንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ዛሬ ረፋድ ላይ ተሰይሞ ፍርድ መስጠቱን የዋዜማ ሪፖርተር ዘግባለች፡፡ በመዝገቡ ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ገድሏል…

ኬሪያ ኢብራሂም በህወሓት አመራሮች ላይ “አልመስክርም” አሉ፣ መንግስት ሰርዞት የነበረውን ክስ በድጋሚ ሊመሰርትባቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የሕወሓት ስራ አስፈፃሚና የቀድሞው የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በሌሎች የሕወሓት መሪዎች ላይ ምስክር ለመሆን “ተስማምተው” ከተከሳሽነት ቢሰናበቱም አሁን በድጋሚ ሃሳባቸውን ቀይረው ምስክር እንደማይሆኑ ተናግረዋል።…

የቀድሞው ሜቴክ ሀላፊ ግዢ የፈፀምነው በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ትዕዛዝ ነው ሲሉ በፍርድቤት ተከራከሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የትራክተር ግዢን በተመለከተ ለቀረበባቸው ክስ መጋቢት 29 ቀን 2013 ዓም ለመጀመርያ ጊዜ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡…