Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተነሳ ሁከት በግድያና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩት ይልቃል ጌትነት እንዲሁም ለሽብርተኞች የሀገር ምስጢር በማወበል የተጠረጠሩ የሕወሐት አመራሮችና ሌሎችም ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 21 2012 ፍርድ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- መስከረም 28፣2009 የተደረገው የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ አቶ የሺዋስ አሰፋን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ በከፍተኛ ድምጽ መምረጡን ተከትሎ ‹‹ምርጫው ተጭበርብሯል፣ የፓርቲው ደንብ በሚያዘው መሠረት ምርጫ አልተካሄደም፣ የፓርቲው ሕጋዊ መሪ እኔ ነኝ›› ሲሉ ልዩነት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ትላንት ሰኞ ግንቦት 14 ቀን ከወንጀል ምርመራ በደረሳቸው ጥሪ መሰረት ፓሊስ ጣቢያ ሲሄዱ ከዚህ በፊት ነፃ በተባሉበት ክስ በፍርድ ቤት እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዋዜማ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ሰማያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵይ አንድነት ፓርቲ ወደ ውህደት የሚወስዱ ስራዎችን በጋራ ለማከናወን የስምምነት ፊርማ ዛሬ (ሀሞስ) በመኢአድ ቢሮ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ወደ ሙሉ ውህደት አልያም ጥምረት ያደርስናል ብለዋል ፓርቲዎቹ። ሁለቱ ፓርቲዎች ባለፉት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር በፓርቲ ውስጥ መስንጠቅ አለመከሰቱን ይልቁንም ፓርቲው በዲስፕሊንና በምዝበራ ጥፋተኛ ያላቸው የአመራር አባላት ላይ እርምጃ የወሰደበት እንደነበረ አስታወቀ። ለፓርቲውና ለቀድሞ አመራሮች ክብር ሲባል ጉዳዩን በዝምታ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ወራት ወዲህ በውዝግብ የተጠመደው የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት በጋዜጠኞች ፊት ግብ ግብ ገጠሙ። ከወራት በፊት ፓርቲው ነባሩን ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን አግዶ በምትኩ አቶ የሺዋስ አስፋን የመረጠ ሲሆን ነባሩን ምክር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ለዛሬ (ቅዳሜ) የተጠራው የሰማያዊ ፓርቲ ጉባኤ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መታገዱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ወንድሙ ጎላ ጠቅላላ ጉባኤው እንዳይደረግ መከልከላቸውን ምክንያት እድርገው የገለፁት በፓርቲው የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን
Read Moreሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ አድርጞል  
Read More