Tag: Al Amoudi

በአዲስ አበባ በ50 ቢሊየን ብር ወጪ የከተማ መንደር ግንባታ ተጀመረ

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ መቻሬ ሜዳ በሚባለው ቦታ በ50 ቢሊየን ብር ወጪ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማን ጨምሮ የተለያዩ ማዕከላትን የያዘ አዲስ የፕሮጀክት ስራ መጀመሩን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ይህ…

አቶ አብነት በሼህ መሀመድ አላሙዲን አዲስ የ13 ሚሊየን ብር ክስ ቀረበባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዘመን የሚድሮክ ኩባንያዎች አንዱ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አብነት ገብረመስቀል 13 ሚሊየን ብር ደሞዝ ያለአግባብ ወስደዋል በሚል በሼህ መሀመድ አላሙዲን ክስ ቀርቦባቸው ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።  የዋዜማ ሪፖርተር…

ሚድሮክ ወርቅ በለገደምቢ ሸኪሶ የተጣለበት ዕገዳ ሊነሳ ነው

 ዋዜማ ራዲዮ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት ሁለት ሳምንታት በዘርፉ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ውይይት አድርጎ መሻሻል ስለሚገባቸው አሰራሮችም ተነጋግሯል። በዚሁ ለመገናኛ ብዙሀን ዝግ በነበረ ስብሰባ ላይ የማዕድንና ነዳጅ ሚንስትሩ ሳሙኤል ኡርቃቶ…

በሚድሮክ ወርቅ ላይ የቀረበው ውንጀላ ሌላ ገፅታ

በሚድሮክ ወርቅ በብክለት ጉዳት ደርሶባቸዋል የተባሉና ምስላቸው ሲዘዋወር የነበሩትን ሰዎች መርማሪ ቡድኑ ሊያገኛቸው አልቻለምበለገደንቢ ብክለት አስከተሏል የተባለውን ኬሚካል ለትግራይ ክልል ኩባንያ እንዲያበድር ሚድሮክ በመንግስት ተጠይቋል ዋዜማ ራዲዮ- ትውልደ ኢትዮጵያዊውና ሼክ…

በሳዑዲ በእስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲ ከእስር ለመፈታት እየተደራደሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-ከሳምንታት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከበርካታ የሳዑዲ አረቢያ ልዑላንና ባለስልጣናት ጋር በቅንጦት ሆቴል ውስጥ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲ የሀብታቸውን የተወሰነውን ክፍል ለመንግስት በመስጠት ከእስር ለመለቀቅ እየሞከሩ…

የሼክ መሀመድ አላሙዲ የባንክ ሂሳብ እንዳይንቀሳቀስ ታገደ

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅዳሜ አመሻሽ ጀምሮ የሳዑዲ መንግስት በወሰደው እርምጃ ከሀገሪቱ ልዑላውያንና ባለሀብቶች ጋር አብረው የታሰሩት የሼክ መሀመድ አላሙዲንን ጨምሮ የታሳሪዎቹ የባንክ ሂሳብ መታገዱ ተሰማ። የሳዑዲ መንግስት ባስተላለፈው ውሳኔ ታሳሪዎቹ ገንዘብ…

መንግስት ለሼህ አላሙዲን ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ

“መሐመድ! አጋርነትህን በተግባር የምታሳይበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ነህ” ዋዜማ ራዲዮ-ባለፈው ሳምንት ወደ ሜድሮክ ሊቀመንበር ሼክ ሞሐመድ አላሙዲ የስልክ ጥሪ እንዳደረጉ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ አበባ የሚገኙ ጅምር የሜድሮክ…

ሼክ መሀመድ አል አሙዲ 4 ቢሊየን ዶላር ያህል ኪሳራ ደረሰባቸው

በኢትዮጵያ እና ስዊድን ቁጥር አንድ የውጭ ባለሃብት የሆኑት ቱጃሩ ሼክ ሙሃመድ ሁሴን አላሙዲን በሞሮኮ የሚገኘው ነዳጅ ማጣያቸው ለወራት አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ ተቀማጭነቱን ስዊድን ባደረገው የሚድሮክ እህት ኩባንያ በሆነው ኮራል የነዳጅ…