Home page 83

Recent Posts

ኦባማ አዲስ አበባ ምን ይሰራሉ?

Jul 22, 2015 0

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉዞ በኢትዮዽያ ያለውን አፋኝ አገዛዝ በሚቃወሙ ቡድኖች ዘንድ የክህደት ያህል ቁጣና ሀዘኔታን ቀስቅሷል። የኢትዮዽያ መንግስት በፊናው አጋጣሚውን ለፖለቲካ አላማው ለመጠቀም አሰፍስፏል። በዕርግጥ ለኢህአዴግ መንግስት የኦባማ መምጣት ትልቅ ስኬት

Read More

የፍሬወይኒ ጠበሳ!

Jul 22, 2015 1

 የፍሬወይኒ ጠበሳ!  ባለጋሜው እንትና፣  ሰው የላከልህን መስፈንጠሪያ (ሊንክ) ሁሉ ዐይንህን ሳታሽ፣ ባልበላ አንጀትህ ክሊክ እያደረክ መክፈት የምታቆመው መቼ ነው? የእንትን ድረ ገጽም ቢሆን እኮ መጠንቀቅ አለብህ! ጌታዬ፣ ድረ ገጾች (መስፈንጠሪያዎች) የቫይረስ ማራቢያና የስለላ ወጥመዶች

Read More

“ጦርነቱ”

Jul 17, 2015 0

የአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን    አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን  ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ  ተመልክተነዋል።ያድምጡት  

Read More

ከኢኮኖሚ ዕድገቱ እነማን አፈሱ፣ እነማን ተረሱ?

Jul 17, 2015 0

የኢትዮዽያን የኢኮኖሚ ዕድገት ያሞካሹ ተቋማት ሳይቀር ማሳሰቢያ እየሰጡ ነው።በስብዓዊ ልማት ረገድ ሀገሪቱ አሁንም በአለም ላይ ብዙ ደሀ የሚኖርባት ናት። ቻላቸው ታደስ በቅርቡ የወጡ ሪፖርቶችን ተመልክቷል

Read More

የሃኪንግ ቲም መጠለፍ የኢትዮዽያን የስለላ አቅም ይገታው ይሆን?

Jul 17, 2015 0

በቅርቡ ለኮምፒውተር ስለላ የሚውል ቴክኖሎጂ ሲያቀርብ የነበረው ሀኪንግ ቲም የራሱና የደንበኞቹ ሚስጥር ከተጋለጠ በኋላ የተማርናቸው ብዙ ጉዳዮች አሉ። መዝገቡ ሀይሉ ቢታሰብባቸው ያላቸውን የሀኪንግ ቲምን መረጃ ተንተርሶ ይነግራችኋል። አድምጡት

Read More

ሰላማዊ የትግል አማራጭ አበቃለት? ውይይት ክፍል ሁለት

Jul 15, 2015 0

የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዛሬይቱ ኢትዮዽያ ያስፈልጋሉን? ተቃዋሚዎች ከድራማዊው የኢህአዴግ መቶ ፐርሰንት የምርጫ ውጤት በኋላ ዳግም ሰለምርጫ ወንበር ሊታገሉ ይገባልን? ይቻላቸዋልስ? ተወያዮቻችን የተለየ ሀሳብ አላቸው። ውይይቱን ያድምጡ የመጀመሪያው ክፍል ውይይትን እዚህ ያድምጡ ጠቅ

Read More

Wazema Alerts- በፕሬዝዳንት ኦባማ ጉብኝት ወቅት የሽብር ጥቃት እቅድ አለ

Jul 14, 2015 0

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የምስራቅ አፍሪቃ ጉብኝት ወቅት የሽብር ጥቃት ለማካሄድ የተያዘ ሴራ መኖሩን የዋሽንግተን የደህንነት ምንጮች አመለከቱ። አሜሪካ ዜጎቿ ብርቱ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ ከተቻለም ህዝብ ወደ ተሰበሰበበት አካባቢ ዝር እንዳይሉ መክራለች። በተለይ በኬንያ የሚካሄደውና

Read More

BREAKING NEWS-ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከእስር መለቀቋ ተሰማ

Jul 9, 2015 0

ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከእስር መለቀቋ ተሰማ። በትናንትናው ዕለት አምስት ጦማርያንና ጋዜጠኞች ከዕስር በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ይታወሳል።

Read More

“የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው “

Jul 9, 2015 0

የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም ወይም በፈረንጁ ቃል INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው ሲል የራሱ የስለላ ሸሪክ ወነጀለው። ኢንሳ የኢሳት (ESAT) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነዐምን ዘለቀን ለማጥመድ ብዙ መድከሙን የሚጠቁም መረጃ ይፋ ሆኗል። “ሌባን ሌባ ቢሰርቀው

Read More

ወደብ አልባ መሆን ስንት እያስከፈለን ነው? (ሪፖርት ክፍል ሁለት)

Jul 9, 2015 2

በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የፖለቲካ ኪሳራውን በመፍራት ይመስላል ሀገሪቱ ወደብ አልባ በመሆኗ በአጠቃላይ እየደረሰ ስላለው ብርቱ ኢኮኖሚያዊይና ማህበራዊ ቀውስ ይፋ ማድረግ የማይደፍረው። አሁን አሁን ግን ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት ባለስልጣናት፣ የልማት አጋሮችና አለም ዓቀፍ

Read More
Tweets by @Wazemaradio