Category: Home

አዲስ አበባ በቴዲ አዲስ አልበም እየተነፈሰች ነው

በሺ የሚቆጠሩ ሊስትሮዎች በቴዲ ምክንያት ሥራ ቀይረዋል ዋዜማ ራዲዮ-ዛሬ እጅግ ማልደው የተነሱና የቴዲን አዲስ አልበም በጀርባቸው ያዘሉ በርካታ ወጣቶች በመላው አዲስ አበባ በሥራ ተጠምደዋል፡፡ ሊስትሮዎች ብቻ አይደሉም ሥራ የቀየሩት፡፡ የመንገድ…

መንግሥት ከአዲስ አበባ የታክሲ ሾፌሮች ጋር እየተወያየ ነው

አመጽ ቀስቃሽ የታክሲ ጥቅሶችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ተነግሯቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ሳምንት ሚያዚያ 11 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ስቴዲየም በሚገኘው የመንገዶች ባለሥልጣን አዳራሽ በፈረቃ ከመንግሥት ሰዎች ጋር እየተወያዩ የሚገኙት ባለ ኮድ አንድ…

የ ጋሽ አስፋ ጫቦ የቀብር ስነስርዓት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ይፈፀማል

ዋዜማ ራዲዮ-በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለየው አቶ አሰፋ ጫቦን ለሀገር ያበረከተውን ኣስተዋፃኦ በመመልከት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የቀብር ስነ ስርዓቱን ለማካሄድ  ይሁንታ መገኘቱን የቤተስብ የቅርብ ምንጮች…

በቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ሪዞርት የዳንኪራ ድግስ ተዘጋጅቷል፣ ተቃውሞ ገጥሞታል

በኢሬቻው ዕልቂት ያኮረፉና ማንነታቸውን ያልገለፁ ህቡዕ የከተማዋ ወጣቶች ዝግጅቱን ለማስተጓጎል ዛቻ ያዘለ ወረቀት በትነዋል ዋዜማ ራዲዮ- በሳምንቱ መጨረሻ በቢሾፍቱ ከተማ ኩሪፍቱ ሪዞርት የተዘጋጀው የዳንኪራ ትዕይንት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ይታደሙታል ተብሎ ይጠበቃል።…

የፊንፊኔ ደላላ – የጋሽ ዘሪሁን ልጆች!!

(ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ “አብዮታዊ”፣ ላየን…

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የ2017 የዓለም የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሆኖ ተመረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ሚያዚያ 17 ቀን 2009 ዓ.ም አለም አቀፍ ፕሬስ ኢንስቲትዩት ከቪየና በወጣው መግለጫ መሰረት እስክንድር ነጋ የግል ህይወታቸውን መስዋዕት በማድረግ ለንግግር ነፃነት የጎላ አሰተዋፅዎ ያበረከቱ ጋዜጠኞችን ለማክበር እና…

ጋሼ አሰፋን “ያገኘነውም፣ ያጣነውም አብረን ነው” እንላለን

ታዋቂው ጸሐፊ እና የአደባባይ ሰው(ጋሼ)አሰፋ ጫቦ አረፈ። ጋሼ አሰፋ ያረፈው ትናንት እሑድ ሚያዝያ 15 ቀን 2009 ዓም፣ በስደት በሚኖርባት አሜሪካ ዳላስ ከተማ ነው። ከ1960ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ከታዩት ትጉህ…

ግብፅ የኢትዮጵያን እጅ ጥምዘዛው እየሰመረላት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በዓባይ ወንዝ ሳቢያ አንዴ ሲከር ሌላ ጊዜ ሲለዝብ የነበረው የኢትዮጵያና የግብፅ ውዝግብ አሁን አዲስ መልክ ይዟል። በተለይ ያለፉትን ስድስት ወራት ግብፅ ያለ የሌለ አማራጮቿን ተጠቅማ ኢትዮጵያን ለማስገደድ ጥረት…

ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የ87 ባለኮከብ ሆቴል ገንቢዎችን ፍቃድ ሊሠርዝ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ባለኮከብ ሆቴል ለመገንባት የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱ 87 ከፍተኛ ባለሐብቶችን ፍቃድ ለመሰረዝ በዝግጅት ላይ ነው፡፡  በተሻሻለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር 769/2004 መሠረት የባለኮከብ ሆቴል…