Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የጠራ አስተያየት በመስጠት የሚታወቁት ቴረንስ ሊየንስ አዲስ መፅሐፍ ለንባብ አብቅተዋል የተለያዩ ጥናቶችን በመፃፍ አስተያየት በመስጠትና በማማከር ለአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቅርብ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ቴረንስ ሊየንስ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንቆቅልሽ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከተመሠረተ ሰባት ዓመት አልፎታል፡፡ የሳይንስ አካዳሚው የፕሬስ ክንፍ መጽሐፍት ማሳተም የጀመረው ግን በያዝነው ዓመት መጋቢት ወር ላይ ነው፡፡ በዚህም ተግባሩ ጉለሌ የሚገኘው የሳይንስ አካዳሚ፣ የ6ኪሎው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በሀገር ቤት አታሚዎች ተቀብለው ሊያትሙት የፈሩት የፕሮፌሰር መስፍን አዲስ መፅሀፍ በውጪ ሀገር ታትሞ ለንባብ ሊበቃ መሆኑን ከህትመት ስራው ጋር ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለፁ። በሀገር ቤት መፅሀፉን ለማሳተም የተደረገው ሙከራ በሀገሪቱ በተጣለው የአስቸኳይ
Read Moreመጽሐፉ ለኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬስ የመጀመርያ ሥራ ነው ተብሏል ዋዜማ ራዲዮ- ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ በአውሮፓና መካከለኛው ምሥራቅ ያደረጉትን ጉዞ በስፋት የሚቃኘው ይህ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ ለገበያ ቀርቧል፡፡ ርዕሱም ‹‹የኢትዮጵያ ልዑካን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አድማስ ጋዜጣ አምደኛነት ለረዥም ዓመታት የዘለቀው ኤፍሬም እንዳለ ነው ይህን የሬይሞንድ ጆንስን መጽሐፍ ‹‹የአድዋ ጦርነት›› በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡፡ ኤፍሬም ይህን የመጽሐፍ ትርጉም ሥራ የጀመረው ከበርካታ ዓመታት በፊት እንደነበረና የዚህ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከዕለታት አንድ ቀን ሪቻርድ ፓንክረስት በቸርችል ጎዳና ሲያዘግሙ አንዱን የሊሴ ተማሪ አስቁመው “ገብረማርያም ማን ነው?” አሉት፡፡ ልጁም አሰብ አርጎ “ምን አልባት ትምህርት ቤቱ ያረፈበት መሬት ባለቤት ይሆናል” አላቸው፡፡ ሪቻርድ በተማሪው መልስ ተገርመው
Read Moreሙሴ -ለዋዜማ ራዲዮ የዛሬው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የፊት ገጽ 78ኛ ዓመት፣ ቁጥር 161 ይላል፡፡ እድሜ ቁጥር እንጂ ሌላ ምንም እንዳልሆነ ተገለጠልኝ፡፡ ካተመው ይልቅ ያላተመው፣ ከጻፈው ይልቅ ያበለው ፊቴ ድቅን እያለብኝ፡፡ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ወር The Horn of Africa: State Formation and Decay የሚል አዲስ መጽሐፍ የጻፉትና በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ታሪክ ዙርያ ተሰሚነት ያለው ትንታኔ በማቅረብ የሚታወቁት ክርስቶፈር ክላሀም ከታተመ ቆየት ያለ አንድ ሥራቸው በዚህ ሳምንት ለአማርኛ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ ሸንቁጥ፣ አበበ ሸንቁጥ፣ ይነሱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡ ሰውየው በ1946 ወልዲያ ተወልዶ
Read More