ከሽብር ወንጀል ነጻ የተባሉት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው
ዋዜማ- የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ እና በቅርቡ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር የተዋሃደው የቀድሞው ተቃዋሚ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው፡፡ ዮሐንስ በአሶሳ ከተማ…
ዋዜማ- የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ እና በቅርቡ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር የተዋሃደው የቀድሞው ተቃዋሚ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው፡፡ ዮሐንስ በአሶሳ ከተማ…
ዋዜማ- የቤንሻንጉል ጉሙዙ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባል ዮሐንስ ተሰማ አዲስ የሽብርተኝነት ክስ እንደተመሰረተባቸው ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን (ቦዴፓ) ተወካዩ ዮሐንስ ተሰማ፣ ከሽብር ጋር በተያያዙ…