Tag: Somaliland

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ከሶማሊያው መሪ ጋር ከስምምነት ደረሱ

ዋዜማ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ እና የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ፣ በባሕር በር ውዝግብ ሳቢያ በአገሮቻቸው መካከል የተፈጠረውን ዲፕሎማሲያዊ ቁርሾ ለመፍታት ትናንት ምሽት በፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን አሸማጋይነት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ኹለቱ አገራት…

የፑንትላንድ የሶማሊያን ፌደሬሽን ለቆ መውጣት በቀጠናው አዲስ አሰላለፍ ይዞ ይመጣል

ዋዜማ- የሱማሊያዋ ፑንትላንድ ራስ ገዝ፣ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ ለሚመሩት የሱማሊያ ፌደራል መንግሥት እውቅና መንፈጓንና ከፌደሬሽኑ በይፋ ለቅቃ መውጣቷን ቅዳሜ’ለት አስታውቃለች። ፑንትላንድ፣ ኹሉም የሚስማማበት የፌደራል ሕገመንግሥት በሕዝበ ውሳኔ እስኪጸድቅ ድረስ፣ ራሴን…

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት አዲስ የታሪክ እጥፋት? 

ዋዜማ- የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች ኢትዮጵያን ለ50 ዓመታት የባህር ጠረፍ ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ሰነድ ከፈረሙ በኋላ በቀጠናው አዲስ የጆኦ ፖለቲካ ድንግርግር ተፈጥሯል።  አሜሪካና ቻይና በሶማሊላንድ ጉዳይ የተለያየ አቋም አላቸው። ይህ ለኢትዮጵያ…

ሰሞኑን ከ83ሺ በላይ ተፈናቃዮች ከሶማሌላንድ ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል

ዋዜማ- ባለፉት ሳምንታት በሱማሌላንድ ላስ አኖድ ከተማ የተቀሰቀሰውን ግጭት የሸሹ ከ83ሺ በላይ ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር በማቋረጥ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን እንደሚገኙ የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት አስታውቋል። ከእነዚህም ውስጥ አብዛኞቹ ሴቶች፣ህፃናት፣ነፍሰ…