በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካበቃ 3 ወራት በኋላ ክልከላና ገደቦች ግን አልተነሱም
ዋዜማ- በአማራ ክልል ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለ10 ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባለፈው ግንቦት 28 ካበቃ በኋላ ለተጨማሪ ወራት ባይራዘመም፣ አዋጁ…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለ10 ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባለፈው ግንቦት 28 ካበቃ በኋላ ለተጨማሪ ወራት ባይራዘመም፣ አዋጁ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ‘’ጋቸነ ሲርና’’ ወይም የሥርዓት ዘብ በሚል በበርካታ አካባቢዎች ነዋሪዎች “በግዳጅ” ወታደራዊ ሥልጠና እንዲወስዱ እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን…
ዋዜማ-በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የፋኖ ታጣቂዎች በተቆጣጠሯቸውና ወጣ ገባ በሚሉባቸው ወረዳዎች የባንክ አገልግሎት እንዲቋረጥ መደረጉን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ በዞኑ የባንክ አገልግሎት ከተቋረጠባቸው ወረዳዎች መካከል መንዝ ላሎ፣ ግሼ ራቤል፣ አንፆኪያ ገምዛና…
ዋዜማ- በአማራና በኦሮሚያ ክልል በመንግስትና በአማፅያን መካከል የቀጠለው ግጭት የበርካታ ዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከማስተጓጎሉም በላይ ቀላል የማይባሉ ዜጎችን ህይወትም እየቀጠፈ ነው። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች መረጋጋት…
ዋዜማ- ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ከመንግሥት ወታደሮች ጋር ከወትሮው በተለየ መልኩ ተከታታይ ውጊያ እያካሄደ ስለመሆኑ ዋዜማ ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ካሉት ምንጮቿ…
ዋዜማ – በአማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረጉት ውጊያዎች፣ አሁንም ተባብሰው መቀጠላቸውን ዋዜማ በኹሉም የክልሉ አካባቢዎች ባደረገችው ማጣራት ተገንዝባለች። ዐሥር ወራትን ባስቆጠረው የኹለቱ አካላት ግጭት በክልሉ…
ዋዜማ- በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በመሳሪያ ማከማቻ መጋዘን ላይ በተፈጸመ ዝርፊያ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ መወሰዱን የከተማው ሠላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ለዋዜማ ገልጿል። ዝረፊያው የተፈጸመው…
የሕወሓት አጋር የሆነውና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ከክልሉ መንግስት ጋር የሰላም ስምምነት መፈራረሙን ዋዜማ ስምታለች። በምስጢር የተያዘው ስምምነት በዚህ ሳምንት መጨረሻ ለህዝብ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ዝርዝሩን ያንብቡት…
ዋዜማ- በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትከሎ ባንኮች በክልሉ የሚያንቀሳቅሱትን ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ እያሽሹ መሆኑን ዋዜማ ከባንኮች ሰምታለች፡፡ የገንዘብ ማሸሹ የተከናወነባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ከትናንሽ የወረዳ ከተሞች እስከ ክልሉ…
ዋዜማ – በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳና በጋምቤላ ወረዳ ግጭት ተቀስቅሶ ጉዳት መድረሱን ዋዜማ ከሰባሰበችው መረጃ መረዳት ችላለች። በኢታንግ ልዩ ወረዳ ከማክሰኞ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የቡድን ታጣቂዎች ጭምር የተሳተፉበት እንደነበር…