Tag: Saudi Arabia

ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ ማጎሪያ ቤቶች የመመለሱ ስራ ቀጥሏል፣ በቀን እስከ አንድ ሺህ ሰዎች እየተመለሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሳዑዲ ዓረቢያ እስርቤቶችና ማቆያ ማዕከላት ወደአገራቸው ሊመልሳቸው ካቀደው  102 ሺ ዜጎች መካከል እስከ ሚያዚያ 12 2014 ዓ.ም  ድረስ 11, 700 ዜጎች ወደ አገራቸው መግባታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። እነዚህን…

ሳዑዲ አረቢያ ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ አሰፈረች

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክፍለ ቀጠናው ራሷን የአካባቢው ሀያል ሀገር ለማድረግ እየተቀሳቀሰች ያለችው ሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ ማስፈሯን ለዋዜማ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…

በሳዑዲ በእስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲ ከእስር ለመፈታት እየተደራደሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-ከሳምንታት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከበርካታ የሳዑዲ አረቢያ ልዑላንና ባለስልጣናት ጋር በቅንጦት ሆቴል ውስጥ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲ የሀብታቸውን የተወሰነውን ክፍል ለመንግስት በመስጠት ከእስር ለመለቀቅ እየሞከሩ…

ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያ ሱዳንና ኤርትራ በባህረ ስላጤው ቀውስ ግልፅ አቋም እንዲይዙ እየጠየቀች ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ሳዑዲ አረቢያ ከኳታር ጋር በገባችው ውዝግብ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ወገንተኝነታቸው ወዴት እንደሆነ እንዲያሳውቋት እየጠየቀች ነው። ሳዑዲ በመላው አለም ያሉ “ወዳጅ” ሀገራት ያለማመንታት ከጎኔ መቆም አለባቸው በሚል እሳቤ በርካታ…

የኳታርና የሳዑዲ ውዝግብ በዚህ ከቀጠለ ለኢትዮዽያ ምን ያተርፍላታል?

ዋዜማ ራዲዮ- በኳታር እና ሳዑዲ-መራሽ ዐረብ ባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተካረረው ሁለንተናዊ ቀውስ በተለይ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አሻራውን ማሳረፉ የሚቀር አይመስልም፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ በቀጥታ የውዝግቡ አካል ባትሆንም ዳፋው ግን…

መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በግዳጅ ለሚመለሱ ዜጎች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እፈልጋለሁ አለ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሳዑዲ አረቢያ የሚመለሱ ዜጎችን በራሴ አቅም ተቀብዬ አቋቁማቸዋለሁ ሲል የነበረው የኢትዮጵያ መንግስት ከለጋሾች 90 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ካልተገኘ ስራውን ለማከናወን እንደሚቸገር አስታወቀ። የሳውዲ አረብያ መንግስት ህገ ውጥ የሆኑ የውጭ…

መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ ተባረው ለሚወጡ ዜጎች ከቀረጥ ነፃ መብት ፈቀደ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ የሚደረጉ ኢትዬጵያዊያን የመገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ ውሳኔ አስተላለፈ። የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም እንደተናገሩት ተመላሽ ኢትዬጵያዊያኑ…

ኳታር ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመሸምገል ትፈልጋለች

ዋዜማ ራዲዮ-ኳታር ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመሸምገል ፍላጎት እንዳላት ማክሰኞ ዕለት (ትናንት) አዲስ አበባን የጎበኙት የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን አል ተሀኒ ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ መግለፃቸው ተሰማ። የኳታር የዲፕሎማቲክ…

ከፍተኛ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከዐረብ ሀገራት ወደ ኤርትራ እየገቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሶስት ወራት ከፍተኛ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከዐረብ ሀገራት ወደ ኤርትራ እየገቡ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች አመለከቱ። ምንጮች በማስረጃ እንዳረጋገጡት ከመስከረም ወር ጀምሮ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከዓሰብ ወደብ በስተሰሜን በሚገኝ…

ከእስራኤሉ መሪ ጉብኝት በእርግጥስ ምን እናተርፋለን?

ዋዜማ ራዲዮ- የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ኡጋንዳን እና ሩዋንዳን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ከጎበኟቸው አራት ሀገሮች ጋር እስራኤል ባንድ ሆነ በሌላ መልኩ ታሪካዊ ትስስር…