የቁርአን ሂፍዝ እና የአዛን ውድድር በኢትዮጵያ ተካሄደ
ዋዜማ ሬድዮ – ከ56 አገራት በተውጣጡ ተወዳዳሪዎች መካከል ከሰኔ 1 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው አለም አቀፍ የቁርአን አቀራር እና አዛን ውድድር ሰኞ ሰኔ 6/2014 በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጠናቋል፡፡ በእስልምና ታሪክ…
ዋዜማ ሬድዮ – ከ56 አገራት በተውጣጡ ተወዳዳሪዎች መካከል ከሰኔ 1 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው አለም አቀፍ የቁርአን አቀራር እና አዛን ውድድር ሰኞ ሰኔ 6/2014 በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጠናቋል፡፡ በእስልምና ታሪክ…
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011…
(ዋዜማ ሬዲዮ)- ግብፅ የአባይ ውሀን በተመለከተ ያላትን ጥቅም ለማስጠበቅ ከምታደርገው ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫና በተጨማሪ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደ አማራጭ በመጠቀም የኢትዮዽያን ገዥዎች በአምልኮተ-ህግ ለመገደብ ሙከራ ስታደርግ ኖራለች። አሁን ያለውን የአባይ ውዝግብ…
የካቶሊኩ ዻዻስ ፖፕ ፍራንሲስ የቤተክርስቲያኒቱ አማኞች ከአቅም በላይ ከሆነ ፍቺ መፈፀም “ከፈጣሪ አያጣላም” ሲሉ መናገራቸው የሰሞኑ ትልቅ ዜና ነበር። “ድመትና ውሻ ከማሳደግ – ውለዱ ክበዱ ራስ ወዳድ አትሁኑ” ሲሉም መክረዋል።…