የምግብ ዘይት ቀውስ በኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የአንድ ወር የምግብ ዘይት ፍጆታ ግን 86 ሚሊዮን ሊትር እንደሆነ ይገመታል የዘይት ምርት ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች መንግሥት በየካቲት ወር 250 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ፈቅዷል ይህን ዘገባ ካዘጋጀንበት አንድ ሳምንት…
የኢትዮጵያ የአንድ ወር የምግብ ዘይት ፍጆታ ግን 86 ሚሊዮን ሊትር እንደሆነ ይገመታል የዘይት ምርት ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች መንግሥት በየካቲት ወር 250 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ፈቅዷል ይህን ዘገባ ካዘጋጀንበት አንድ ሳምንት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከያዝነው ሳምንት መጀመርያ አንስቶ ባለፉት ሦስት ቀናት በመቶዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ሴተኛ አዳሪዎች በፖሊስ እየታፈሱ ነው፡፡ አፈሳው ከ28ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጋር በተያያዘ እንደሆነም ተነግሯል፡፡ ትናንት በከፊል እንዲሁም…
ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ…
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ አሮጌው ቄራ በሚባለው ጭርንቁስ ሰፈር ይገኝ የነበረው ሰፊ ገላጣ ሜዳ በተለምዶ “ጉርሻ ሜዳ” ተብሎ ይጠራል፡፡ በጉርሻ ሜዳ በስፋት እንደሚነገረው “ጉርሻ” አይሸጥም፡፡ ኾኖም ትራፊ ምግቦች በስስ ፌስታል…
በዓለም ላይ የአረጋዊያን ጉዳይ ቁልፍ የልማት አጀንዳ መሆኑ ከታመነበት ቆይቷል፡፡ የማንኛውም ማህበረሰብ ጤናማነት የሚለካው ለአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች በሚሰጠው እንክብካቤ እንደሆነ ቢታመንበትም ብዙ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ግን ለአረጋዊያን ኑሮ ዋስትና…
የድህነትን መጠን ወጥ በሆነ መስፈሪያ ለመለካት ሥራ ላይ የዋለው የድህነት ወለል ልክ ከአንድ ዶላር ከ 25 ሣንቲም ወደ አንድ ዶላር ከ90 ሣንቲም ሊያሳድግ እንደሆነ የዓለም ባንክ አስታወቀ። ቀድሞውን ይህንኑ የ…
የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትርክት የብዙሀኑን ቀልብ በገዛበት በአሁኑ ጊዜ ስለምን የኢኮኖሚ በረከቱ ለብዙሀኑ ድሀ ዳቦ መግዛት ተሳነው የሚለው ጥያቄ ከአንድ በላይ መልስ ያለው ይመስላል። መዝገቡ ሀይሉ የክርክሩን አንድ ደርዝ…
የኢትዮዽያን የኢኮኖሚ ዕድገት ያሞካሹ ተቋማት ሳይቀር ማሳሰቢያ እየሰጡ ነው።በስብዓዊ ልማት ረገድ ሀገሪቱ አሁንም በአለም ላይ ብዙ ደሀ የሚኖርባት ናት። ቻላቸው ታደስ በቅርቡ የወጡ ሪፖርቶችን ተመልክቷል
በኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አልፎ ለድሀው ዳቦ ለማመጣት ይቻለዋልን? ሀገሪቱ በገፍ እየወሰደች ያለው ብድርስ መቆሚያው የት ይሆን? የመሰረተ ልማት ግንባታው እጅግ አስፈላጊ የመሆኑ ያህል- “ዕድገትና…