Tag: MIDROC

አላሙዲ ለብልፅግና ፓርቲና ሌሎች የተሰጠ 852 ሚሊየን ብር አቶ አብነት ይመልስልኝ አሉ፣ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሰጠ

ዋዜማ- ሼኽ መሐመድ አልአሙዲን፣ አቶ አብነት ገ/መስቀል ለብልጽግና ፓርቲ “ሰጥተውብኛል” ያሉትን 75 ሚሊየን ብር ጨምሮ፣ ለተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ከዚህ ቀደም በስጦታ መልክ የተለገሰውን ገንዘብ አቶ አብነት “ይመልስልኝ” ሲሉ ፍርድ ቤት ክስ መስርተው…

በአዲስ አበባ በ50 ቢሊየን ብር ወጪ የከተማ መንደር ግንባታ ተጀመረ

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ መቻሬ ሜዳ በሚባለው ቦታ በ50 ቢሊየን ብር ወጪ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማን ጨምሮ የተለያዩ ማዕከላትን የያዘ አዲስ የፕሮጀክት ስራ መጀመሩን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ይህ…

አቶ አብነት በሼህ መሀመድ አላሙዲን አዲስ የ13 ሚሊየን ብር ክስ ቀረበባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዘመን የሚድሮክ ኩባንያዎች አንዱ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አብነት ገብረመስቀል 13 ሚሊየን ብር ደሞዝ ያለአግባብ ወስደዋል በሚል በሼህ መሀመድ አላሙዲን ክስ ቀርቦባቸው ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።  የዋዜማ ሪፖርተር…

የረጅም ዘመን ባልንጀሮቹ ሼህ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በችሎት እየተሟገቱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዓመታት የቅርብ ጓደኛሞቹ ሼህ መሀመድ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በገንዘብ ድርሻ ይገባኛል በችሎት ተካሰው እየተሟገቱ ነው። ዋዜማ ራዲዮ የተመለከተችው የክስ ማቅረቢያ ሰነድ እንደሚያትተው ሼህ መሀመድ አላሙዲን በአቶ…