Tag: Media

ህዝቡ ምን ይላል? ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው?

ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው? ለምን? ይህ የህዝብ አስተያየት ነው። በሳይንሳዊ ዘዴ የተደገፈ ጥናት ባይሆንም የህዝቡን የልብ ትርታ ያሳያል። ዋዜማ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ታዳሚዎች ጋር ያደረገችው…

የመገናኛ ብዙሀን ምክር ቤትና የመንግስት ጥላ

(ዋዜማ ራዲዮ) -ጥር 3 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባው አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ “የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት” (ፕሬስ ካውንስል) መመስረቱ ይፋ ተደርጓል። አመራሩን የተረከቡት ወገኖች መንግስት በካውንስሉ ምስረታ ጣልቃ ባለመግባቱ…

የኢትዮዽያ ቴሌቭዥን ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ

የኢትዮዽያ ቴሌቭዥን (Ethiopia Broadcasting Corporation) ሃምሳኛ የልደት በዓሉን ለማክበር እየተሰናዳ ነው። ይህ አንጋፋ ሚዲያ በአፍሪቃ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚመደብ ቢሆንም ባለፉት ሶስት መንግስታት የስርዓቶቹ አገልጋይ እንጂ የህዝብን ይሁንታ ለማግኘት አልታደለም። ተቋሙ…

የቢቢሲ የኢትዮጵያ እቅድና የኦሮምኛ ፕሮግራም ይጀመር የሚለው ዘመቻ

የብሪታንያው የዜና አገልግሎት (BBC) የስርጭት አድማሱን የሚያሰፋበትን አዲስ ዕቅድ መንደፉን አሳውቁዋል። በማስፋፍያው እቅድ ላይ በሚዛናዊ የዜና ዘገባ ረገድ የዲሞክራሲ ችግር የሚታይባቸው ናቸው ያላቸውን ጥቂት የዓለም አገራት ለመድረስ የሚያስችሉ በልዩ ልዩ…