የፊንፊኔ ደላላ-የከርቸሌ ጎበዛዝት
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! የዋዜማ ራዲዮ ወዳጆች……ሌሎችም ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ አመሻሼ ‹‹አብዮታዊ›› ሃሃ፣…
ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! የዋዜማ ራዲዮ ወዳጆች……ሌሎችም ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ አመሻሼ ‹‹አብዮታዊ›› ሃሃ፣…
ግንቦት፣ 2008 ተላከ-ለዋዜማ ራዲዮ ከሙሄ ዘሐን ጨርቆስ አዲስ አበባ ውድ የዋዜማ ታዳሚዎች! በመላው ዓለም እንዳሸዋ የተዘራችሁ ኩሩ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ! እንዴት ናችሁ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ ምንም የሌለው ሰው ምን ይሆናል…
(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-በተለይ ለዋዜማ ራዲዮ ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር፡፡ ሙሉ ጦማሩን በድምፅ እንዲህ ተሰናድቷል፡አድምጡት መቼ ለታ መታወቂያ ላሳድስ…
(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ) ውድ የዋዜማ ሬዲዮ ታዳሚዎች! እንዴት ሰነበታችሁ!? እኔ ደኅና ነኝ፡፡ የመሃል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር! ከሁለት ኩማዎች፣ ከአንድ አሊ፣ ከአንድ…