ታግደው የነበሩ የዲጂታል የኃዋላ አገልግሎት መተግበሪያዎች ወደ ስራ ሊመለሱ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- በብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ ለ3 ወር ገደማ ተቋርጠው የነበሩ የዲጂታል የኃዋላ መተግበሪያዎች አገልግሎት መሰጠት ሊጀመሩ ነው። አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች አልተሟሉም በሚል በአቢሲኒያ ባንክ በኩል አገልግሎት የሚሰጡት “ካሽጎ” እና “ማማ…
ዋዜማ ራዲዮ- በብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ ለ3 ወር ገደማ ተቋርጠው የነበሩ የዲጂታል የኃዋላ መተግበሪያዎች አገልግሎት መሰጠት ሊጀመሩ ነው። አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች አልተሟሉም በሚል በአቢሲኒያ ባንክ በኩል አገልግሎት የሚሰጡት “ካሽጎ” እና “ማማ…
የፈረንጁን ቋንቋ አብዝተው ለማይደፍሩ ኢትዮዽያውያን ፈተናቸውን ሊያቀልላቸው ይችላል የተባለውና በአማርኛና በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኦንላይን መዝገበ ቃላት ለአገልግሎት ሊበቃ መቃረቡን ሰምተናል። ይህ መዝገበ ቃላት የኦንላይን መረጃ ፍለጋን በተመለከተ አዲስ በር…