Tag: Hydro electric dam

ከተከዜ የኀይል ማመንጫና አላማጣ ኀይል ማሰራጫ ጣቢያዎች ኤሌክትሪክ ሲያገኙ የነበሩ የአማራና አፋር ከተሞች ኤሌክትሪክ ማቅረብ አልተቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- ከተከዜ የኀይል ማመንጫና አላማጣ ከሚገኘው ኀይል ማሰራጫ ኤሌክትሪክ ሲያገኙ የነበሩ የአማራና አፋር ክልል ከተሞች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሃይል ለማቅረብ አስቸጋሪ እንደሆነ የኤሌክትሪክ ኀይልና አግልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች ገለጹ፡፡ ከሃምሌ…

የሕዳሴው ግድብ የተርባይኖች ቁጥር እንዲቀነስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዲዛይን የተሰራው 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች እንዲኖሩት ታስቦ መሆኑ የሚታወስ ነው። እነዚህ 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች በተለያየ ጊዜ በተሰሩ የጥናት ማሻሻያዎች ከህዳሴው ግድብ የሚያመነጩት…

ግብፅ የሕዳሴውን ግድብ ድርድር አቋረጠች

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ የደረሰበትን ምስቅልቅልና ዘረፋ ተከትሎ ግብፅ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ስታደረግ የነበረውን የሞት ሽረት ድርድር አቋርጣለች። በግድቡ ተፅዕኖ ዙሪያ ሲሰሩ የነበሩ ጥናቶችም አስታዋሽ አጥተዋል። ግብጽ እንዲጀመር ስትወተውተው ከነበረው…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ ነው።የኢንጂነር አዜብ መነሳት የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የልማት ተቋማትን የማሻሻል አንዱ አቅጣጫ መሆኑ ተጠቅሷል። በጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በኩል…

በህዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ ሳዑዲ አረቢያ ሌላዋ ተዋናይ ናት

(ዋዜማ ራዲዮ)- ሳዑዲ አረብያ በሱዳን የምታደርገው የግብርና ኢንቨስትመንት በግብጽ የአባይ ወንዝ ድርሻ ይገባኛል ክርክር ላይ ተጨማሪ ስጋት እንደኾነባት ከግብጽ የሚሰሙ ዜናዎች እያመለከቱ ነው። ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ተብሎ በሚጠራው የኢትዮጵያ ግድብ…

አዲሱ የህዳሴው ግድብ ስምምነት “ዱብ-ዕዳ” ይዞ ሊመጣ ይችላል!

(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮዽያ መንግስት የህዳሴ ግድብን ግንባታ መጀመር ተከትሎ ከግብፅ ጋር አለማቀፍ ትኩረትን ወደ ሳበና የተካረረ ውዝግብ መግባታቸው ይታወሳል። ውዝግቡን ለመፍታት የተለያዩ ድርድሮች እየተካሄዱ ነው። ስምምነቶችም ተፈርመዋል። ከሰሞኑ በካርቱም አንድ…

ረሀብና መብራት -የዝናብ ጥገኛ የሆኑ የሀይል ማመንጫ ግድቦች ግንባታ ከወዴት ያደርሰናል?

በቅርቡ በኢትዮጵያ የተከሰተው መጠነ-ሰፊ የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት መስተጓጎል በርካታ ጥያቄዎችን የሚያስነሳ ነው፡፡ ግዙፎቹ ግድቦች ከከባቢና ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሚነሳባቸው ትችት እንደተጠበቀ ሆኖ በተለይ በቅርቡ የታየው የሃይል መስተጓጎል በሀገሪቱ ማምረቻ ዘርፍ…

በኦሞ ወንዝ ውሀ አጠቃቀም ዙሪያ ኬንያውያን ምን እያሉ ነው?

የኢትዮጵያ መንግስት በኦሞ ወንዝ ላይ ያስገነባው በአፍሪካ በዓይነቱ ለየት ያለ እንደሆነ የሚነገርለትና በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሜጋ ዋት እንደሚያመነጭ የሚጠበቀው ግልገል ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ኃይል…