Tag: History

ፈረንጆቹ የዐፄ ቴዎድሮስ ዘመዶች

ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የነበራቸው ሰብእና እና የተለየ ባሕርይ ለእውነተኛ ታሪክም ለልቦለድም የተለመደ ገጸባሕርይ ሲያደርጋቸው ይስተዋላል። ከኢትዮጵያ ነገስታትም መካከል እንደርሳቸው የልቦለድ ታሪክ፣ የቲያትርና የስነ ግጥም ንሸጣ ምክንያት የኾነም የለም ሲባል ይሰማል።…

የኢትዮዽያን ታሪክ በፅሞና (ክፍል ሁለት)

  በኢትዮዽያ ታሪክ ውስጥ በአወዛጋቢነታቸው አብይ የሚባሉትን ሶስቱን ይጥቀሱ ቢባሉ የትኞቹን ያነሳሉ? ታሪክ መፃፍም ሆነ ማንበብ ብልሀት ይጠይቃል። የተነገረ የተፃፈ ሁሉ የታሪኩ መጨረሻ ላይሆን ይችላል። ታሪክ በጎም ጎምዛዛም ገፅታ ሊኖረው ይችላል።…