Tag: Gambella

በጋምቤላ ግጭት ተቀሰቀሰ፣ የክልሉ መንግስት የሰዓት እላፊ ገደብ ጥሏል

ዋዜማ – በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳና  በጋምቤላ ወረዳ  ግጭት ተቀስቅሶ ጉዳት መድረሱን ዋዜማ ከሰባሰበችው መረጃ መረዳት ችላለች።  በኢታንግ ልዩ ወረዳ ከማክሰኞ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የቡድን ታጣቂዎች ጭምር የተሳተፉበት እንደነበር…

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው እየገቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከ3 ዓመት በፊት በርካታ ህጻናትን አፍነው የወደሱትና በርካታ ሰዎችን የገደሉት የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በድጋሚ በተደራጀ ሁኔታ ወደ ጋምቤላ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ ከየካቲት ወር ጀምሮም ጥቃት ሲፈፅሙ ነበር፡፡ 
በ2008 ዓ.ም…

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ 18 ሰዎች ገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በድጋሚ በጋምቤላ ክልል ባደረሱት ጥቃት 18 ሰዎች መግደላቸውን የአካባቢው ተወላጆች ገለጹ፡፡ በርካታ ህጻናትም ታፍነው ተወስደዋል፡፡ ታጣቂዎቹ ጥቃቱን የፈጸሙት ባለፈው አርብ እና ቅዳሜ የአኙዋ…

የጋምቤላ የመሬት ቅርምት ተሟጋች ኦሞት አግዋ በዋስ ከእስር ተለቀቁ

UPDATE- ከአዲስ አበባ በደረሰን መረጃ መሰረት ኦሞት አግዋ ማምሻውን ከእስር ተፈተዋል።   ዋዜማ ራዲዮ- ኦሞት አግዋ በዋስ እንዲፈቱ ጠቅላይ ፍርድቤት ቢወስንም ቅሊንጦ እስረኞች ማቆያ የፍርድ ቤቱን የፍቺ ትዕዛዝ እስካሁን አልፈፀመም። የመሬት መብት…

የሰፋፊ እርሻዎች ጉዳይ ወደ አዲስ ቀውስ ገብቷል

ዋዜማ ራዲዮ- ፌደራል መንግስቱ ባሳለፍነው ሳምንት የክልሎችን ሰፋፊ መሬቶች በአደራ ማስተዳደሩን ትቶ ስልጣኑን ለክልሎች መልሷል፡፡ የአሰራር ለውጡ የሚነግረን ነገር ቢኖር የፌደራል መንገስቱ መሬት የማስተዳደር እና በሊዝ የማስተላለፍ አሰራር ከባድ ኪሳራ…

የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ዘጠኝ አመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው

(ዋዜማ)- ከሶሰት ሳምንት በፊት በአገር መገንጠል ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ኦኬሎ አኳይ ዛሬ ዘጠኝ ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ በደቡብ ሱዳን በነበሩበት ወቅት ከሁለት ዓመት በፊት ተይዘው ለኢትዮጵያ…

በጋምቤላው ጥቃት ዙሪያ መልስ የሚፈልጉ ስድስት ጥያቄዎች

1. የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉክ ቱት በታጣቂዎች የተወሰዱ ህፃናትን ለማስለቀቅ የመከላከያ ሰራዊት በታገቱበት ቦታ (ደቡብ ሱዳን) ደርሶ የመጨረሻ እርምጃ ለመውሰድ እየተሰናዳ መሆኑን ለራዲዮ ፋና ተናግረዋል። ህፃናቱ ሙሉ በሙሉ በደህና…

በጋምቤላው ግጭት ኢትዮዽያ፣ ደቡብ ሱዳንና ምዕራባውያን ተፋጠዋል

ምዕራባውያን ኢትዮዽያ የበቀል ጥቃት ከመወስድ እንድትቆጠብ እያግባቡ ነው የኢትዮዽያ የስለላ ቡድን ተሰማርቷል ደቡብ ሱዳን ማናቸውም ወታደራዊ ጣልቃገብነት አልቀበልም ብላለች አስካሁን የተካሄደ ይህ ነው የሚባል ወታደራዊ ዘመቻ የለም President Salva Kirr…

በጋምቤላ ነዋሪዎች ከወራት በፊት ለጠሚር ሀይለማርያም የፀጥታ ሀይል በአካባቢው እንዲሰፍር ተማፅነው ነበር

የዘገባው ጨመቅ- ጥቃቱ ተራ የከብት ዝርፊያና የጎሳ ግጭት አልነበረም ድርጊቱ የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ ሪክ ማቻርን ለመግደል ያነጣጠረ ጭምር ነበር ከአደጋው አስቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት ከአካባቢው እንዲወጣ ተደርጓል  ነዋሪዎች ከወራት በፊት ለጠሚር…