Tag: Finance

ስማ! ሀገርህ እንዴት እንደምትዘረፍ

(ዋዜማ ራዲዮ)- በህገወጥ መንገድ ከሀገር ገንዘብ የመሸሽ ወንጀል በእጅጉ እየተባባሰ መምጣቱን የኢትዮዽያ መንግስት ሳይቀር በይፋ እየገለፀ ይገኛል። ለመሆኑ የገንዘብ ማሸሽ ውንብድናው የሚፈፀመው እንዴት ነው?  ዳንኤል ድርሻ ያዘጋጀውን መሰሉ ንጉስ ታቀርበዋለች።…

የአገር ሰው ጦማር: ዶላሩን ያያችሁ! አላየንም ባካችሁ!

(ዋዜማ ራዲዮ)-እርግጥ ነው አገሪቱ እንዲህ በዶላር በተጠማች ጊዜ ሁሉ እስክስታ የሚወርዱ ዜጎች አይጠፉም፡፡ በመከላከያ፣ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች፣ ኢህአዴግ በሚቆጣጠራቸው የቤተሰብ ድርጅቶች እንዲህ ዶላር ሲጠፋ ሰርግና ምላሽ ይሆንላቸዋል፡፡ ይህ ወቅት በአንበሳና ወጋገን ባንክ…

የቻይና ገንዘብ አለማቀፍ ይሁንታ ማግኘቱ ለወዳጅ ሀገሮችም አዱኛ ያተርፍላቸዋል

አለምአቀፉ የገንዘብ ድርጀት (IMF) የቻይና መገበያያ ገንዘብ ዩዋን ከአለም አምስቱ የመጠባበቂያ ክምችት ገንዘብ አንዱ ተደርጎ እንዲሰራበት ከሰሞኑ ወስኗል ፡፡ IMF ዩዋንን ከ ዶላር ፣ ከዩሮ፣ ከፓውንድ እና ከጃፓኑ የን እኩል…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ ነው

ከተቋቋመ ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ የዋዜማ ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚገልፁት አዲሱ ረቂቅ መመሪያ በልማት ባንክ ከተገመገመ…