የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመግዛት ፍላጎት ያሳዩ ዓለማቀፍ ተጫራቾች በኩባንያው የወሳኝነት ሚና እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ
ዋዜማ ራዲዮ- አርባ በመቶ የባለቤትነት ድርሻውን ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ በሂደት ላይ ያለው ኢትዮ ቴሌኮም ተጫራቾቹ እያሳዩት ባለው የኩባንያውን የአመራር ሰጪነት የመቆጣጠር ፍላጎት ጨረታውን ለማራዘም ሳይገደድ እንደማይቀር ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- አርባ በመቶ የባለቤትነት ድርሻውን ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ በሂደት ላይ ያለው ኢትዮ ቴሌኮም ተጫራቾቹ እያሳዩት ባለው የኩባንያውን የአመራር ሰጪነት የመቆጣጠር ፍላጎት ጨረታውን ለማራዘም ሳይገደድ እንደማይቀር ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ካላቸው ሀገሮች አንዷ ናት። በተመሳሳይ ከቻይና ጋርም ቅርብ ወዳጅነት አላት። እንዳውም ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ የቻይና…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ሰሞኑን የቴሌኮም ዘርፍ ያለበትን ብድር አስመልክቶ ከአበዳሪዎቹ የቻይና ባንኮች ጋር ለመወያየት ቻይና ደርሰው ተመልሰዋል። ቻይና የመሄዳቸው ዋና ምክንያትም ኢትዮ ቴሌኮም ለኔትወርክ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ሀላፊ ኢሳያስ ዳኘው የካቲት 12 ቀን 2011 ዓም ረፋድ ላይ ቀድመው በተጠረጠሩበት ጉዳይ የዋስትና መብት በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሰጣቸው በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ…
የኢትዮቴሌኮም ድረ ገጽ በሐከሮች ተጠቃ። ሳሚ ቺቺሮቮ ብሎ ራሱን የጠራ አካል ሐክ ማድረጉን በድረ ገጹ ላይ አስታውቋል። የሰበራው (ሐኪንጉ) ዓላማ አልታወቀም። የኢትዮቴሌኮም ዋና ገጽ የትሮጃን ፈረስ የተባለውን አደገኛ ቫይረስ መሸከሙን…