ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞቹን በተነ
ዋዜማ- ወደ ምርት ስራ ይመለሳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ፣ ከ6 መቶ በላይ የሚሆኑ ቋሚ ሠራተኞቹን ወደ ሌሎች አምስት ስኳር ፋብሪካዎች መበተኑንና ከሠራተኞቹ ጋር የገባውን ውል ማፍረሱን ዋዜማ…
ዋዜማ- ወደ ምርት ስራ ይመለሳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ፣ ከ6 መቶ በላይ የሚሆኑ ቋሚ ሠራተኞቹን ወደ ሌሎች አምስት ስኳር ፋብሪካዎች መበተኑንና ከሠራተኞቹ ጋር የገባውን ውል ማፍረሱን ዋዜማ…
በተለያዩ ንግድ ባንኮች ለውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ከተቀመጡ ህጋዊ ክፍያዎች በተጨማሪ አሁንም ተጨማሪ ገንዘብ እየተጠየቀ እንደሆነ ዋዜማ መረዳት ችላለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው ምርትን በማስመጣት ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ሲጠየቁ…
ዋዜማ- ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ፣ አቶ አብነት ገብረ መስቀል በፍርድ ቤት የተወሰነባቸውን ከስምንት መቶ ሃምሳ ሁለት ሚሊየን ብር በላይ መክፈል ካልቻሉ፣ በናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኅ/የተ/የግ/ማኅ/ ውስጥ ያላቸው የ15 በመቶ የአክሲዮን …
ዋዜማ- ኢትዮጵያ ካሏት ስምንት ስኳር ፋብሪካዎች በምርት ሥራ ላይ ያለው አንድ የስኳር ፋብሪካ ብቻ መሆኑን ዋዜማ ከየፋብሪካዎቹ ካሰባሰበቻቸው መረጃዎች መረዳት ችላለች። ከስምንቱ ስኳር ፋብሪካዎች መካከል በምርት ሥራ ላይ ያለው ወንጂ…
ዋዜማ- ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዋዜማ የተመለከተችው ረቂቅ አዋጅ እንዳሰፈረው መንግስት…
ዋዜማ- ላለፉት በርካታ አመታት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከመንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረው ያልከፈሉት 900 ቢሊየን የሚሆን ብርን የገንዘብ ሚኒስቴር እንዲወርስ መወሰኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ውሳኔውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰኔ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንኮች ከቀውስ ይታደጋል፣ መረጋጋትም ያሰፍናል ያላቸውን አምስት አዳዲስ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል። መመሪያዎቹ ከዚህ ቀደም የተወሰዱ ብድሮችንም ሆነ አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ላይ ገደብ እና ተጨማሪ ተጠያቂነትን…
ዋዜማ- በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ዩንቨርስቲዎች መንግስት በመደበው በቀን 22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ መመገብ እንደተቸገሩና ተማሪዎች ለረሀብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ መምጣቱን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። የጎንደር…
ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ታሪክ ከአምስት አስርት ዓመታት በኋላ የውጭ ባለሀብቶች በሀገር ውስጥ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የሚፈቅድ የህግ ማእቀፍ ተጠናቆ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ስምታለች። ለኢትዮጵያ…
ዋዜማ- መንግስት ለበርካታ አመታት የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ እንዲሳተፉበት ተከልሎ የቆየው ቡናን ፣ ጫትን ፣ የቁም እንስሳትን እና ቆዳና ሌጦን ለውጭ ገበያ የመላክ ስራ ለውጭ ባለሀብቶች የሚፈቅድ መመሪያ ማዘጋጀቱን ዋዜማ…