Tag: ETHIOPIA

አማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚውን አባረረ

ዋዜማ- አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች።  በባንኩ የቦርድ…

አይደር ሆስፒታል ማገገም ከብዶታል

ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ…

ወደብ ያለ ጦርነት ?

የዐብይ አህመድ አስተዳደርና ብልፅግና ፓርቲ ለሀገራችን ወደብ የህልውና ጉዳይ ነው፣ ይህንንም ማሳካት ትልቁ ግባችን ነው፣ ብለው ካወጁ ሳምንታት አለፉ። ይህ አወዛጋቢ የወደብ “ባለቤት” የመሆን ትልም ካስከተለው የዲፕሎማሲ ውጥረት ባሻገር ወደ…

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የህልውና አደጋ አንዣቦበታል

ዋዜማ – ከጥቂት ዓመታት በፊት ሀገሪቱ በቢሊየን የሚቆጠር ብድር አፈላልጋ በሀገሪቱ አስር የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባትና ያሉትን ለማዘመን ስራ ጀምራ ነበር። የብዙዎቹ ግንባታ ተካሂዷል። የኦሞ ኩራዝ አካባቢ አራት ፋብሪካዎች 35 ቢሊየን…

የመምህራን ባንክ ሊቋቋም ነው

ዋዜማ- የመምህራንን ኢኮኖሚያዊ ችግር ለማቃለል ይረዳል የተባለ “የመምህራን ማህበር ባንክ” ለመመስረት ዕቅድ መኖሩን ሰሞኑንን ለ3ኛ ጊዜ በጂግጂጋ በተካሄደው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አመታዊ ጉባዔ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መናገራቸው ዋዜማ…

በቦረና ዞን ተከስቶ በነበረው ድርቅ ሳቢያ ተፈናቅለው በመጠለያ ያሉ  ዜጎች ለከፋ ፆታዊ ጥቃት ተጋልጠዋል

ዋዜማ- ለተከታታይ አምስት ዓመታት  ዝናብ በመስተጓጎሉ በተከሰተ አስከፊ ድርቅ  ከ 300 ሺሕ በላይ የቦረና ዞን ነዋሪዎች ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚሁ ተፈናቃዮች ግማሽ ያህሉ ሴቶች ናቸው፡፡ በዞኑ ትልቁ ወደ ሆነው…

በምስራቅ ቦረና ተቃውሞ ትምህርትና የጤና አገልግሎት ከተቋረጠ ወራት አስቆጥሯል

ዋዜማ- ከአዲስ አበባ 700 ኪሎ ሜትር ላይ የሚገኘው የምስራቅ ቦረና ዞን በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረ አዲስ የዞን አደረጃጀት ነው። በተለይም ቀደም ሲል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን ስር ካሉ ወረዳዎች አንዷ…

አስገዳጅ ስምምነት ማለት  ለኢትዮጵያ  ምን ማለት ነው? 

ዋዜማ – በግብፅና በኢትዮጵያን ግንኙነት ላይ አዲስ አቅጣጫ ሊፈጥር የሚችል የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ድርድር እየተካሄደ ነው። የዚህ ድርድር ስኬትም ሆነ መፋረስ በግብፅ መንግስት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል።  ግብፅ በዚህ ድርድር…

በአማራ ክልል የከተማ መሬት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ታገደ

ዋዜማ- የአማራ ክልል መንግሥት በሁሉም የክልሉ ከተሞች ሁሉንም አይነት የከተማ መሬት አገልግሎቶች ማገዱን ዋዜማ ተረድታለች። የክልሉ መንግሥት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የክልሉ ከተሞች የከተማ መሬት ማስተላለፍ፣ ማዘጋጀትና አገልግሎት መስጠት ሥራዎች ሙሉ…