በአዳማ ከተማ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ቢያንስ 7 ሰዎች ተገደሉ
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም አሮሬቲ እና ቶርበን ኦቦ ቀበሌዎች በነዋሪዎች ከተቀሰቀሰ ተቃውሞ ጋር ተያይዞ ከመንግሥት ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት፣ የ 7 ሰዎች…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ከተማ ዛሬ ረቡዕ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም አሮሬቲ እና ቶርበን ኦቦ ቀበሌዎች በነዋሪዎች ከተቀሰቀሰ ተቃውሞ ጋር ተያይዞ ከመንግሥት ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት፣ የ 7 ሰዎች…
ዋዜማ- ግጭት ባለባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ለሁለት ወገን ግብር እንዲከፍሉ የተገደዱ አርሶ አደሮች “ግብር ካልከፈላችሁ ማዳበሪያ አታገኙም” መባላቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። በአማራ ክልል ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች የግብርና ማዳበሪያ ለማግኘት…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪን የተመለከተ ረቂቅ ለሚንስትሮች ምክርቤት ሊቀርብ እንደሆነ ዋዜማ ተረድታለች። የኢትዮጵያን ኢኮኖሚም ሆነ የፋይናንስ ንዑስ ክፈለ ኢኮኖሚውን በመሠረታዊነት የሚቀይሩ አዳዲስ አዋጆችን በተከታታይ እያወጣ ያለው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ካቢኔ፣…
ዋዜማ- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ድርጅት ሠራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ላይ የስድስት ወራት ዕገዳ መጣሉን ዋዜማ ከምንጮቿ ተረድታለች። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከጥቅምት 2013…
ዋዜማ- ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዋዜማ የተመለከተችው ረቂቅ አዋጅ እንዳሰፈረው መንግስት…
ዋዜማ-በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የፋኖ ታጣቂዎች በተቆጣጠሯቸውና ወጣ ገባ በሚሉባቸው ወረዳዎች የባንክ አገልግሎት እንዲቋረጥ መደረጉን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ በዞኑ የባንክ አገልግሎት ከተቋረጠባቸው ወረዳዎች መካከል መንዝ ላሎ፣ ግሼ ራቤል፣ አንፆኪያ ገምዛና…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ አለማግኘታችን በእጅጉ አሳስቦናል ሲሉ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ ሸዋ፣ በአርሲና ባሌ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮችም በተመሳሳይ…
ዋዜማ- ላለፉት በርካታ አመታት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከመንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረው ያልከፈሉት 900 ቢሊየን የሚሆን ብርን የገንዘብ ሚኒስቴር እንዲወርስ መወሰኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ውሳኔውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰኔ…
ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ካለው 43 ቢሊየን ብር ካፒታል በተጨማሪ ከ37.1 ቢሊየን ብር በላይ(650 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር) የካፒታል ማሳደጊያ ገንዘብ እንዲሰጠው ተወሰነ። ውሳኔውም የንግድ ባንኩን አጠቃላይ ካፒታል ከ80…
ዋዜማ- በአማራና በኦሮሚያ ክልል በመንግስትና በአማፅያን መካከል የቀጠለው ግጭት የበርካታ ዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከማስተጓጎሉም በላይ ቀላል የማይባሉ ዜጎችን ህይወትም እየቀጠፈ ነው። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች መረጋጋት…