Tag: Ethiopia new population sise

የሕዝብ ቆጠራ መቼ ይካሄዳል?

በኢትዮጵያ የሕዝብ ቆጠራ ከተካሄደ ሃያ ዓመታት ሊደፍን ነው። ብሄርን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ አደረጃጀት ላላት ኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ ሌላው የፍልሚያ ሜዳ ነው። ቆጠራ እንዳይደረግ የሚፈልጉ የፖለቲካ ቡድኖች መኖራቸውም ምስጢር አይደለም።ከአምስት ዓመት…