Tag: EHRP

እነዚህ ሴቶች!

ዋዜማ ራዲዮ- አስገድዶ መድፈር፣ ጉንተላ በስራና በትምህርት ቦታ እኩል አለመታየት ብሎም መገለል የበርካታ ሴቶች ፈተና ነው። የጋበዝናቸው ሴቶች ስለነዚህ ጉዳዮች ማህበረሰቡ አንድ ነገር ማድረግ አለበት ባይ ናቸው። የችግሩ የመጀመሪያ መፍትሄ…

ኢህአዴግ በህዝብ ሚዛን

የኢህአዴግ የሩብ ምዕተ ዓመት አገዛዝ በሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ረገድ ለኢትዮጵያውያን ምን አተረፈላቸው? ብሎ መጠየቅ አግባብ ነው። በቅርቡ የተደረገ የህዝብ የአስተያየት ስብስብ(Poll) ገዥው ፓርቲ ስለራሱ ከሚያስበውና ደጋፊዎቹም ከሚስብኩት ርቆ ይገኛል። እስቲ…

ሰልፍ ብርቅ ነው እንዴ?

ዛሬ ዛሬ መሰለፍ ቀርቶ ሰልፍ ለማዘጋጀት መጠየቅ በወንጀለኝነት የሚያስፈርጅ ሊሆን ይችላል። ይህን ህገ መንግስቱ የሰጠንንና አለም አቀፍ ጥበቃ ያለውን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅና የመሰብሰብ መብት እንዴት ልንነጠቅ በቃን? ብሎ መጠየቅ ተገቢ…

የቃሊቲ እህቶቻችን

አስደንጋጭና ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጋፈጡ ብሎም የሞት ፍርዳቸውን የሚጠባበቁ እህቶቻችንን ተዋወቋቸው። አለማቀፍ የሴቶችን ቀን ስናስብ ስለነዚህ እህቶችስ ምን እንላለን? ዋዜማ ከኢትዮዽያ የስብዓዊ መብት ፕሮጀችት ጋር በመተባበር ያሰናዳነውን እነሆ አድምጡት

የግፍ ፅዋ ሞልቶ በፈሰሰባት ኢትዮዽያ ዛሬም ነገም ሰው በመሆናችን ስለሚገቡን መሰረታዊ መብቶቻችን መከበር እንጮሀለን

(ልዩ ዝግጅት) ዛሬ አለማቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን ታስቦ ይውላል። የግፍ ፅዋ ሞልቶ በፈሰሰባት ኢትዮዽያ ዛሬም ነገም ሰው በመሆናችን ስለሚገቡን መሰረታዊ መብቶቻችን መከበር እንጮሀለን። በግፍ ታስረው ስቃይ እየተፈፀመባቸው ያሉ ወገኖቻችንን ድምፅ…