Tag: Education

የመምህራን ባንክ ሊቋቋም ነው

ዋዜማ- የመምህራንን ኢኮኖሚያዊ ችግር ለማቃለል ይረዳል የተባለ “የመምህራን ማህበር ባንክ” ለመመስረት ዕቅድ መኖሩን ሰሞኑንን ለ3ኛ ጊዜ በጂግጂጋ በተካሄደው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አመታዊ ጉባዔ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መናገራቸው ዋዜማ…

ከክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚዛወሩ የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ግዴታ ተጣለባቸው

ዋዜማ– በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት ክልላዊ የ6ኛ ክፍል መመዘኛ ፈተና መጀመሩን ተከትሎ የ7ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች፣ ወደ አዲስ አበባ ለመዛወር የመመዘኛ ፈተና የመውሰድ ግዴታ እንደተጣለባቸው ዋዜማ ተረድታለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

በጌዴኦ ዞን ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ውስጥ 98 በመቶ የሚሆኑት ለማስተማር ብቁ አይደሉም

ዋዜማ- በጌዴኦ ዞን 320 ትምሕርት ቤትዎች የሚገኙ ሲሆን የትምህርት ሚንስቴርን መመዘኛ አሟልተው ‘’ትምሕርት ቤት ‘’ለመባል የሚበቁት 13 ብቻ መሆናቸውን ዋዜማ ከዙኑ ትምሕርት መምሪያ ኃላፊ ሰምታለች፡፡ ከ80 በላይ የትምህርት ቤት የደረጃ…

20 ሚሊዮን ዜጎችን ለመድረስ የተዘረጋው የጎልማሶች ትምህርት ፕሮግራም በገንዘብ እጥረት መቀጠል ተቸግሯል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ከአመታት በፊት የተጀመረው የጎልማሶች እና መደበኛ ያልሆነው ትምህርት ውጤታማ መሆን አልቻለም ተብሏል ። በ2004 የተጀመረው እና 20.4 ሚልዪን ምንም አይነት ትምህርት ያላገኙ ጎልማሶችንና እድሜያቸው ከ15 – 60…

የኢህአዴግ “ጥላ” የምርምርና ጥናት ተቋማት

በተለምዶ “ቲንክ-ታንክ” ተብለው የሚታወቁትትን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት በሀገራችን መስርቶ በመምራት የህወሃቱ ሰው አቶንዋይ ገብረአብ ቀዳሚ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ አንጋፋና ስመ-ጥር የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከላት ባይኖሯትም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና (Part 2)

በኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና (Part 1)

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች) ዛሬ ዛሬ የገዥው ፓርቲ ዋነኛ የምልመላ ማዕከላት ሆነዋል። በሀገሪቱ የስፈነው አፈና ምሁሩን ክፍል አፍ ከማዘጋት አልፎ ገለልተኛ የሚባሉትን ሳይቀር ለአገዛዙ እንዲንበረከኩ በረቀቀ መንገድ እየተተገበረ…