በቀድሞ የኢትዮ- ቴሌኮም ሀላፊዎች ላይ ከባድ የሙስና ክስ ተመሰረተ
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ቴሌኮም የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ በዚህ የክስ መዝገብ የሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኛው ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው 2 ኛ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ቴሌኮም የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ በዚህ የክስ መዝገብ የሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኛው ወንድም የሆኑት አቶ ኢሳያስ ዳኘው 2 ኛ…
በተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ…
ዋዜማ ራዲዮ- በውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሀላፊዎች ላይ አቃቤ ህግ በሙሰና አዋጅ ላይ በሌለ አንቀፅ መክሰሱን ተከትሎ ክሱን እንዲያሻሽል ብይን ተሰጠ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በቀድሞ የውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን መስሪያ ቤት…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ የቀድሞ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ ክስ መስርቷል፡፡ አቃቤ ህግ ሁለት የክስ መዝገቦችን ትናንት ግንቦት 12 ከሰዓት በኋላ በፌደራል ከፍተኛ…
ዋዜማ ራዲዮ- ለገበያ ማረጋግያ አላማ የሚውል 400ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥን በተመለከተ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 10 የቀድሞ የመንግስት ሀላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለው ለምርመራ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡…
እስካሁን ስላልተያዙት 39 ተከሳሾች አቃቤ ህግ የፖሊስን ሪፖርት ያብራራ ሲሆን በብዛት የስም መመሳሰል ስላለ ተከሳሾቹን እስካሁን ለይቶ መያዝ እንዳልቻለ ተገልፀዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል…
በሳምንቱ ማብቂያ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ ተጀምሯል። መንግስት ስልሳ የሚጠጉ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቀጥጥር ስር አውሎ ጉዳያቸው እየተመረመረ ይገኛል። እነማን ታስሩ? በምንስ ወንጀል ተጠረጠሩ? ዋዜማ ጉዳዩን በበቂ ጥልቀት አቅርባለች። አንብቡት…
ዋዜማ ራዲዮ- የ59 አመቱ ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለፍርድ ቤት…
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያየ ወንጀል ተጠርጥረውና እና ታስረው በነበሩ ግለሰቦች ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊት ፈፅመዋል የተባሉ 33 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት ባለሞያዎች፣ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪዎች እና የማረሚያ ቤቶች ሀላፊዎች ታስረው በህግ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ሀላፊ ኢሳያስ ዳኘው የካቲት 12 ቀን 2011 ዓም ረፋድ ላይ ቀድመው በተጠረጠሩበት ጉዳይ የዋስትና መብት በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሰጣቸው በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ…