ደብረማርቆስ በተቃውሞ ስትታመስ ውላለች፣ ንብረት ወድሟል
ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…
ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተባለ አዲስ ተቃዋሚ ብሄርተኛ ድርጅት ከሁለት ሳምንት በፊት በርካታ ሰዎች በተገኙበት በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ ባሕር ዳር ተመስርቷል፡፡ ንቅናቄው የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑትን…
ዋዜማ ራዲዮ- ዜጎችን በብሄር ማንነታቸው ለይቶ ከቀያቸው ማፈናቀል ከብሄር ተኮሩ ፌደራላዊ ሥርዓት ዕድሜ ጋር እኩያ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በታይቶ በማይታወቅ መጠን የታየው ግን በቅርቡ በሱማሌ ክልል የሚኖሩ ከ800 ሺህ በላይ…
“አንድ አማራ” የሚል ድርጅትም አቋቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- ከዚህ ቀደምበተበታተነ መልኩ የሚካሄደውን ትግል በማቀናጀት በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ለመቀየርም ያለመ “አንድ አማራ” በሚል በአዲስ አደረጃጀት መጥተዋል። የአማራ ዘውጌ ፖለቲከኞችን ወደ አንድ…
ዋዜማ ራዲዮ- የጥምቀትን በዓል አስታኮ በወልዲያ ከተማ የተቀሰቀሰው ፀረ አገዛዝ ተቃውሞ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ወጣቶች እና ሁለት የፀጥታ ሀይል አባላት እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል፣ ከፍተኛ ንብረትም ወድሟል። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው የከተማው ነዋሪዎችና…
ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት ሀይሎች በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ትጥቅ ለማስፈታት መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በአካባቢው ግጭት መከሰቱንና ውጥረት መንገሱን ከየአካባቢው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለዋዜማ ገልፀዋል። ህብረተሰቡ በመንግሥት የወጣበትን መሳሪያ የማስረከብና ትጥቅ የመፍታት…
ዋዜማ ራዲዮ- በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና በጎንደር ከተማ ነዋሪዎች መካከል ማክሰኞ ዕለት የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን መንግስት አምስት ሰዎች “በተባራሪ ጥይት” መገደላቸውን አምኗል። የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ሌሎች…
ዋዜማ ራዲዮ-በጎንደር ትናንት የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በፌደራሉ መንግስት፣ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት እንዲሁም የሀገሪቱ የደህንነት መስሪያቤት መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተከስቷል። የትግራይ ክልል በአንድ ብሄር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተከፍቷል ሲል ከሷል። የአማራ…
በቅርቡ ራስን የማስተዳደር መብት የተፈቀደለት የቅማንት ብሄረሰብ ከጠየኩት 126 ቀበሌ 52 ቀበሌ ብቻ ነው የተፈቀደለኝ፣ ቀሪዎቹ 74 ቀበሌዎች ይሰጡኝ ሲል ብርቱ ተቃውሞ አቅርቧል። ለቅማንት ብሄረሰብ ራስን የማስተዳደር መብት መፈቀዱን ተከትሎ…