Tag: agricalture

በአማራ ክልል “ድጋሚ ግብር ካልከፈላችሁ ማዳበሪያ አታገኙም” የተባሉ አርሶ አደሮች የዘር ጊዜ ሊያልፍባቸው ነው

ዋዜማ- ግጭት ባለባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ለሁለት ወገን ግብር እንዲከፍሉ የተገደዱ አርሶ አደሮች “ግብር ካልከፈላችሁ ማዳበሪያ አታገኙም” መባላቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። በአማራ ክልል ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች የግብርና ማዳበሪያ ለማግኘት…

በኦሮሚያ የማዳበሪያ ስርጭት መደነቃቀፍ ገጥሞታል፣ የማዳበሪያ ስርቆት በስፋት ተስተውሏል

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ አለማግኘታችን በእጅጉ አሳስቦናል ሲሉ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ።  በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ ሸዋ፣ በአርሲና ባሌ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮችም በተመሳሳይ…

በኢትዮጵያ የተከሰተው የዶሮ በሽታ ምንነት እስካሁን አልታወቀም?

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሳምንታት በሀገሪቱ የዶሮና የእንቁላል ምርት ወደገበያ እንዳይገባ እገዳ የጣለው ግብርና ሚኒስቴር ስለተከሰተው ወረርሽኝ ምንነት እስካሁን የተረጋገጠ መረጃ የለውም። ግብርና ሚንስቴር ሰኔ 3፤ 2014 ዓ.ም. ለዶሮ አርቢዎችና ላኪ…

ግብርና ሚኒስቴር የርጭት አውሮፕላን አደጋን ለመከላከል የደሕንነት መቆጣጠሪያ ጣቢያ ገነባ

መንግሥት 5 አውሮፕላኖችና 11 የአሰሳ ድሮኖች ገዝቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የበረሃ አንበጣ ርጭትና አውሮፕላኖችን የመከስከስ አደጋ መካለከል የሚስችለው የደሕንነት መቆጣጠሪያ ጣቢያ (Situation Room) መገንባቱን ዋዜማ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ…

በፀጥታ ችግር ምክንያት ምርጥ ዘር አምርቶ ለገበሬዎች ማድረስ እንደተቸገረ ኮርቴቫ ኩባንያ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ-የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን፣ የግብርና የፀረ ተባይ እና ፀረ አረም መድሃኒቶችን በማምረት የሚታወቀው አለማቀፉ ኮርቴቫ አግሪሳይንስ ኩባንያ በ2013 ዓ.ም በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች እርሻ ላይ መሰብሰብ የነበረበትን ምርጥ ዘር በጸጥታ…

ቡናችን ድንግዝግዝ ውስጥ ገብቷል!

(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ…