Tag: Abiy Ahmed

በምዕራብ ኦሮሚያ አሁንም ታጣቂዎች ባንክ ዘረፉ፣ ስርዓት አልበኝነት በርትቷል

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አሁንም ስርዓት አልበኝነት መቀጠሉንና ታጣቂዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መዝረፋቸውን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። በምዕራብ ወለጋ ጊሊሶ ወረዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይራ…

ኢትዮጵያና ኤርትራ የበሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ አልተግባቡም

በኢትዮጵያና የኤርትራ መካከል የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ከአስር ወራት በኋላ ስምምነቱን ወደ ተግባር ለመቀየር ፈታኝ ሆኗል። የሁለቱ ሀገራት ተደራዳሪዎች በድብቅ እስከመገናኘት ደርሰዋል። በኤርትራ ያለውን ውስጣዊ ቀውስ ተከትሎ ድንበሩ ሙሉ በሙሉ የተዘጋ…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለቀረበላት የትብብር ሰነድ (ወደብን ጨምሮ) ምላሽ ሳትሰጥ አምስት ወራት ሞላት

የኢትዮጵያ መንግስት የወደብ አጠቃቀምን ጨምሮ ሌሎች የሁለትዮሽ የትብብር ሰነዶችን ለኤርትራ መንግስት ቢልክም ለወራት ከአስመራ ምላሽ አልተገኘም። ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው አመት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ “ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት…

የዲፕሎማሲ ድጥ!

መንግስትን በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ እንዲያማክር የተሰየመው 15 አባላት ያሉት የከፍተኛ ባለሙያዎች ቡድን እስከ ቅርብ ቀናት ድረስ ጠቅላይ ሚንስትሩን አግኝቶ ለማነጋገር አልቻለም ነበር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በብቸኝነት የሚመሩት የሀገሪቱ ዲፕሎማሲ ፈተና…

ድንግርግር በለገሀርና የአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ልማት ፕሮጀክት ዙሪያ

የለገሀሩ የ 50 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት እንዲከለስ ተወስኗል የወንዝ ዳር ፕሮጀክቱን ማን ይገንባው በሚለው ዙሪያ መግባባት የለም ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲስ አበባ ላይ በድምሩ 79 ቢሊየን…

የቃል ኪዳን ሰነዱ የማይመልሳቸው አስቸኳይ ቀውሶች

ሰሞኑን ኢሕአዴግን ጨምሮ 107 የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ የአሠራር ስርዓት ቃል ኪዳን ሰነድ ፈርመዋል፡፡ ሰነዱን ታሪካዊ ሲሉ ያሞካሹት እንዳሉ ሁሉ፣ የለም ሀገሪቱ ካለችበት የፖለቲካ ውጥረት አንፃር ሰነዱ ከወረቀት የዘለለ ሚና አይኖረውም…

የዐብይ መንታ መንገድ

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በርካታ ፖለቲካዊ ማሻሻያዎችን መውሰዳቸው ርግጥ ነው፡፡ በዚያው ልክ ደሞ መንግሥታቸው በሀገር ውስጥ እየተነሱ ያሉ በርካታ ጥያቄዎችን ተስፋ ሰጭ በሆነ ሁኔታ መመለስ…

የብሄራዊ ደህንነት ፣ የፌዴራል ፖሊስና መከላከያ ሚኒስቴር ያለአግባብ የተባረሩ ሰራተኞቻቸውን እየመለሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በሁዋላ የደህንነትና ጸጥታ ተቋማት ላይ የአሰራር ማሻሻያ ከማድረግ አንስቶ የተቋማት ሀላፊዎችን ከመቀየር መልሶ እስከማዋቀር የደረሱ ስራዎች እየተሰሰሩ ነው። ከዚህ ጎን ለጎንም ካለፈው አንድ…

እንዲታጠፉና እንዲዋሀዱ የተደረጉ መስሪያ ቤቶች ስራተኞች ግራ ተጋብተዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ መንግስት የሚንስትር መስሪያ ቤቶችን ቁጥር ከ28 ወደ 20 መቀነሱን ተከትሎ የሚታጠፉና የሚዋሀዱ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ዕጣ ፈንታችን አሳስቦናል ብለዋል። በከፍተኛ ሀላፊነት ሲሰሩ የነበሩ አሁን በስራ ልምድ በትምህርት…

የፀጥታ ተቋማትን ሁሉ በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር መጠርነፍ ለምን አስፈለገ?

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ሁለተኛው የሆነውን ካቢኔያቸውን ሰሞኑን አዋቅረዋል፡፡ ከዚሁ ጋርም የሥራ አስፈጻሚውን ሥልጣንና ተግባር የሚወስነው አዋጅ ተሻሽሏል፡፡ በርግጥ የሚንስቴር መስሪያ ቤቶችን አወቃቀር መቀየር አዲስ…