Tag: Abiy Ahmed

ምርጫው ይራዘማል?

[ይህን ዘገባ በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ቅሬታና የዋዜማ ማረሚያ ተካተውበታል። በማስፈንጠሪያው ይመልከቱት] ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስባተኛውን ሀገራዊ የምርጫ ሰሌዳ በሚመለከት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ለጋዜጠኞች ዝግ የሆነ ስብሰባ ትናንት አድርጎ…

በደቡብ ትግራይ ግጭት ተቀሰቀሰ

ዋዜማ- በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የተሠጣቸው የታጠቁ ኃይሎች፣ በደቡባዊ ትግራይ የራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ፣ ባካባቢው ግጭት መፈጠሩን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15፣ 2017…

የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለምልልስ አንኳር ነጥቦች

ዋዜማ- በሳምንቱ መጨረሻ ለብቸኛው የሀገራቸው ቴሌቭዥን ጣቢያ ቃለምልልስ የሰጡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በርከት ያሉ ክሶችን በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አቅርበዋል። ዋዜማ የፕሬዝዳንቱን ቃለምልልስ ዋና ዋና ይዘት እንደሚከተለው አቅርባለች የኤርትራው ፕሬዝዳንት…

የትግራይ “መንበረ ሠላማ” ጳጳሳት ወደ አዲስ አበባ እየመጡ ነው

ዋዜማ- ራሳቸውን ከሀገር አቀፉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የነጠሉት የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማነጋገር ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። ራሳቸውን “መንበረ ሠላማ” ብለው የሚጠሩትና በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን ደም አፋሳሽ…

ከባድ የመኪና አደጋ የደረሰባቸው ሚኒስትር ለ6 ቀን በጽኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ ናቸው

‎‎ ዋዜማ- የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል (አይሲዩ) የሕክምና…

የምክክር ኮሚሽነሩ ከሀላፊነታቸው ለቀቁ

ዋዜማ- የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አንድ ኮሚሽነር በራሳቸው ፍቃድ ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ዋዜማ ከኮሚሽኑ ምንጮች ሰምታለች። ከ11ዱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች መካከል ሥራቸውን በፍቃዳቸው የለቀቁት ተገኘወርቅ ጌቱ መሆናቸውን ምንጮች ጠቁመዋል። ተገኘወርቅ ኃላፊነታቸው በገዛ…

በአዲስ አበባ “የሻዕቢያ ተልዕኮ አስፈፃሚ” ናቸው የተባሉ 224 ስዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…