በኮንሶ በተቀሰቀሰ ግጭት ሰዎች ተገደሉ
(ዋዜማ)-በኮንሶ በተቀሰቀሰ ግጭት ሁለት ሰዎች ተገድለው ሶስት በፀና ቆሰሉ። ላለፉት ሰባት ወራት የዞን ይገባናል ጥያቄ አንስተው የደቡብ ክልል መስተዳድር እና የፌደራል መንግስትን ሲያፋጥጡ የቆዩት ኮንሶዎች በአፀፋው እየደረሰባቸው ያለው የሰብዓዊ መብት…
በኢትዮዽያ በሀይማኖት መካከል የሚፈጠር ግጭት እየረገበ ነው- ጥናት
(ዋዜማ ራዲዮ)-በኢትዮዽያ የሀይማኖት ግጭት ስጋት አለ ወይ? ስጋቱ ካለስ ምን ያህል አሳሳቢ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች ማንሳት ቢያንስ ወደ እውነታው የሚቀርብ ምላሽ ለማግኘት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። መንግስት “እኔ ባልቆጣጠረውና ስርዓት ባልስይዘው…
ሀብታሙ አለባቸው: ከኤርትራ በረሀ እስከ ሞስኮ፣ ከመቀሌ አስከ አራት ኪሎ
(ዋዜማ ራዲዮ)- መልከኛ የሚባል ዓይነት ነው። ሲመለከቱትም ሆነ ሲያወሩት ቅልል ያለ። ዕድሜው ሃምሳዎቹ ውስጥ። ጥቁር እና ገብስማ የተቀላቀለቀበትፀጉሩ ሰውየው የተሻገራቸውን መንግስታት ብዛት ለተመልካች አስቀድመው የሚያውጁ ዓይነት። ስለ መንግስታቱ እና በአገዛዝ…
የአገር ሰው ጦማር: ውጠራና ምንጠራ በካድሬዎች ሰፈር
(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…
የዋዜማ ጠብታ: ዛሬ ረፋድ ለኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ለኬንያ ፖሊሶች ፈተና ነበር
(ዋዜማ)- የኬንያ ፖሊስ ከኢትዮጵያውያን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ጠዋት ፈተና ላይ ወድቆ ነበር። ፖሊስ በናይሮቢ ጫፍ በሚገኘው እና ካህዋ ተብሎ ወደሚጠራው ቦታ ያመራው በአካባቢው ተደብቀዋል ስለተባሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በደረሳቸው ጥቆማ…
የቃሊቲ እህቶቻችን
አስደንጋጭና ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጋፈጡ ብሎም የሞት ፍርዳቸውን የሚጠባበቁ እህቶቻችንን ተዋወቋቸው። አለማቀፍ የሴቶችን ቀን ስናስብ ስለነዚህ እህቶችስ ምን እንላለን? ዋዜማ ከኢትዮዽያ የስብዓዊ መብት ፕሮጀችት ጋር በመተባበር ያሰናዳነውን እነሆ አድምጡት
የዋዜማ ጠብታ: 19ኛው የመሬት ችብቻቦ
ይሄ የማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ድሮ ድሮ ከመድረክ ትዕይንት ነጻ ሲሆን ነበር ለስብሰባ የሚያገለግለው፡፡ አሁን አሁን ከስብሰባ ነጻ ሲሆን ነው ቴአተር የሚያሳየው፡፡ ባለፉት አምስት ቀናት (አርብ፣ ቅዳሜ፣ሰኞና ማክሰኞ) የመሬት ሊዝ ድራማ…
ክትባት ለዘላለም ይኑር!
ምንም እንኳን አፍሪካ በማጅራት ገትር እና ፖሊዮ ክትባት ረገድ ፈጣን እመርታ ብታስመዘግብም አሁንም ከአምስት ህፃናት ውስጥ አንዱ ወይም 20 በመቶ ህፃናት የተላላፊ በሽታዎች መሰረታዊ ክትባት ተደራሽ እንዳልሆኑ ሰሞኑን የዓለም ጤና…
የዋዜማ ጠብታ: የጃኖ ባንድ አዲሱ አልበም ለፋሲካ እየተጠበቀ ነው
በጥቅምት አጋማሽ በኢትዮጵያ ከነበራቸው ዝግጅት ለጥቆ ጃኖዎች አውሮፓ ነበሩ። ጣሊያን— ሚላኖ እና ሮም፣ ስዊዘርላንድ— ጄኔቭ እነ ባዜል፣ ኖርዌይ— ኦስሎን አካልለዋል። “ላልተወሰነ ጊዜ አስተላልፈነዋል” ብለው ባይሰርዙት ኖሮ ስዊድንም ከሳምንት በፊት ቀጠሮ…
በነገራችን ላይ: የኦሮሚያው ህዝባዊ ተቃውሞ መሪ ማነው?
በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ አራት ወራትን አስቆጥሯል። ይሁንና እስካሁን የዚህ ተቃውሞ “መሪ ነኝ” የሚል ወደ አደባባይ አልወጣም። ከኦሮሞ አክቲቪስቶች እየተነገረ እንዳለው ደግሞ ተቃውሞው “መሪ አለው- ግን ራሱን ይፋ ማውጣት አይፈልግም”…