የኦሮሚያው ህዝባዊ አመፅ: ወደፊትና ወደኋላ (ክፍል ሁለት)

(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መድረሻው የት ይሆን? ብሎ የማይጠይቅ የለም። በእርግጥስ አመፁ የስርዓት ለውጥ ይዞ ይመጣ ይሆን? የሚፈለገው ለውጥ እንዲመጣ አንዳንድ ሀሳቦችን ታሳቢ ማድረግ ጠቃሚ ሳይሆን አልቀረም። አመፁ መሪ…

አዲሱ የህዳሴው ግድብ ስምምነት “ዱብ-ዕዳ” ይዞ ሊመጣ ይችላል!

(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮዽያ መንግስት የህዳሴ ግድብን ግንባታ መጀመር ተከትሎ ከግብፅ ጋር አለማቀፍ ትኩረትን ወደ ሳበና የተካረረ ውዝግብ መግባታቸው ይታወሳል። ውዝግቡን ለመፍታት የተለያዩ ድርድሮች እየተካሄዱ ነው። ስምምነቶችም ተፈርመዋል። ከሰሞኑ በካርቱም አንድ…

በፌደራል የመንግስት ተቋማት የብሄረሰብ ስብጥር ዕቅዱ ፈተናና ዕድሎችን ይዟል

(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮጵያ መንግስት በሁሉም ፌደራል ተቋማት የተመጣጠነ የብሄረሰብ ስብጥር እንዲኖር ህግ ሊያወጣ መሆኑን ለፓርላማው አስታውቋል፡፡ የፐብሊክና ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ሚንስትሯ ለፓርላማው እንደተናገሩት የፌደራል መስሪያ ቤቶች የሀገሪቱን ብሄረሰብ ስብጥር…

አፍሪቃ እየተመነደገች ነውን? ክርክሩ ቀጥሏል

(ዋዜማ ራዲዮ) Africa Rising ወይም አፍሪካ እየተነሳች ነው የሚለው ተስፋ ያዘለ አባባል የአፍሪካን የኢኮኖሚ ኹኔታ የሚገልጽ መፈክር ኾኖ መሰማት ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል። በዚያም ልክ የለም አፍሪካ እየተነሳች አይደለም የሚሉ ተጠራጣሪዎች…

የኢትዮዽያ ድንበር ጉዳይ ምስጢራዊነትና ስጋት አረብቦበታል

(ዋዜማ ራዲዮ) ኢትዮጵያ ከድንበር ውዝግብ ጋር በተያያዘ አራት ጊዜ ያህል ከጎረቤቶቿ ጋር ወደለየለት ጦርነት ውስጥ ገብታለች፡፡ ከ1983 ዓ.ም ወዲህም የባህር በር አልባ ሆናለች፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን ጋር ሲንከባለል የቆየውን የድንበር…

የኦሮሚያው ህዝባዊ አመፅ: ወደፊትና ወደኋላ (ክፍል አንድ)

(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ገዢው ፓርቲ በቅርብ አመታት ከገጠሙት ፈተናዎች ትልቁን ቦታ ይይዛል። ተቃውሞው “ያልተደራጀና ግብታዊ” መሆኑ ጠቃሚ ነበር የሚሉ ወገኖች የመኖራቸውን ያህል ሌሎች ደግሞ “ተቃውሞው በወጉ…

የኦሮሞ ህዝባዊ አመፅ በፖለቲካ ፓርቲዎች አሰላለፍ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል

(ዋዜማ ራዲዮ) ህዝባዊ አመፁ በገዢው ፓርቲም ሆነ በተቃዋሚ የፖለቲካ ሀይሎች ዘንድ አዳዲስ ዕድሎችና ፈተናዎችን ይዞ መጥቷል። የኦሮሞ ብሄረተኛ ፓርቲዎችም ሆኑ የአንድነት ሀይሎች ወደተባበረ የትግል ስልት የሚያስኬድ መግባባት የላቸውም። ይህም ህዝባዊ…

ለረሀቡ ከሚፈለገው አለም አቀፍ ድጋፍ የተገኘው ሀያ በመቶ ብቻ ነው

(ዋዜማ ራዲዮ) ኢትዮጵያ በራሷ የዘመን አቆጣጠር አዲሱን ሚሌኒየም ከተቀበለች ወዲህ ለሶስተኛ ጊዜ በድርቅና ረሃብ ተመትታለች፡፡ የአሁኑ ግን… አፋጣኝ መላ ካልተበጀለት ከሶስት አሠርት ዓመታት በፊት በ1977 ዓ.ም ከደረሰውም የከፋ ሊሆን እንደሚችል…

የአገር ሰው ጦማር : ከአዲሶቹ ነገሥታት መንደር ከአሉላ ጫካ በስተጀርባ

በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ)  እንዴት ናችሁልኝ!? እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ ኮንዶምንየም የተመዘገበ ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው፡፡ ምን ቢማረር በመንግሥት አይጨክን!! መቼ ለታ በ‹‹ሀይገር›› አውቶቡስ ወደ ‹‹ሲኤምሲ››…

የኦሮሞ የተማሪዎች ተቃውሞ “የመሪ ያለህ” ይላል! ኢህአዴግስ ከተቃውሞው ምን ያተርፋል?

ለመሆኑ መንግስት የማስተር ፕላን እቅዱን ቢሰርዝ እየተካሄደ ያለው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ይቆማል? በኢትዮዽያ የተለያዩ አካባቢዎች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን የተቃወሙ ሰልፈኞች ከፀጥታ ሀይሎች ጋር እየተጋጩ ነው። ተቃውሞው ለበርካቶች እስርና መቁሰል እንዲሁም…