አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬስን በስስት ዐይን
ሙሴ -ለዋዜማ ራዲዮ የዛሬው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የፊት ገጽ 78ኛ ዓመት፣ ቁጥር 161 ይላል፡፡ እድሜ ቁጥር እንጂ ሌላ ምንም እንዳልሆነ ተገለጠልኝ፡፡ ካተመው ይልቅ ያላተመው፣ ከጻፈው ይልቅ ያበለው ፊቴ ድቅን እያለብኝ፡፡…
ሙሴ -ለዋዜማ ራዲዮ የዛሬው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የፊት ገጽ 78ኛ ዓመት፣ ቁጥር 161 ይላል፡፡ እድሜ ቁጥር እንጂ ሌላ ምንም እንዳልሆነ ተገለጠልኝ፡፡ ካተመው ይልቅ ያላተመው፣ ከጻፈው ይልቅ ያበለው ፊቴ ድቅን እያለብኝ፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ አንጋፋ ምሁራን አንዱ የሆኑትና በተለያየ ሀላፊነት መንግስትን ያገለገሉት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ በፅኑ ታመው በሆስፒታል አልጋ ላይ እንደሚገኙ የዋዜማ ምንጮች ተናግረዋል። ፕሮፌስር አንድርያስ ስሞኑን ያረፉት የወዳጃቸው የዶር ገብሩ…
26ኛው ዙር ወጥቷል! ሀብታም ጋቢ ተከናንቧል! ገንዘብ በአገሩ ጠፍቷል! (ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ…
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ የአስሩ ክፍለ ከተማ ሥራ አስፈጻሚዎች ከተሸኘው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ ሕገ ወጥ ግንባታዎችን ማፍረስ በሚቻልበት ሁኔታ ዙርያ እየመከሩ ነው፡፡ ከንቲባ ድሪባ በሚመሩት በዚህ ዝግ ስብሰባ ላይ ከቀረቡ አከራካሪ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከጥቂት ዓመታት በፊት በይቅርታ የተፈቱት የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ባሳለፍነው ሳምንት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ዳሳለኝ ቢሮ በመገኘት ለአንድ ሰዓት የቆየ ዉይይት ማካሄዳቸው ተሰምቷል፡፡ ዉይይቱ በዋናነት ያተኮረው ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ…
ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን አራት ወራት በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች በመታየት ላይ ያለው “ፌስታሌን” (እያዩ ፈንገስ) የተሰኘ የአንድ ስው ሙሉ ተውኔት በአዳዲስ ከተሞችና በአንዳንድ አካባቢዎች በድጋሚ ለማሳየት መርሀ ግብር መዘርጋቱን…
ዋዜማ ራዲዮ-ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት ያህል ከተራዘመ በኋላ በመጪው ፋሲካ እንደሚለቀቅ በስፋት እየተነገረለት የሚገኘው የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ለገበያ የሚቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስካልተራዘመ ድረስ ብቻ መሆኑን ለድምጻዊው ቅርበት ያላቸው ምንጮች…
መንግሥት “ጥያቄያችሁ ተሰምቷል” የሚል ማስታወቂያ እያስነገረ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከትናንት ማለዳ ጀምሮ በእድር ጡሩንባ ጭምር በመታገዝ የአዲስ አበባ ወጣቶች በነቂስ ወጥተው ለሥራ እንዲመዘገቡ ቅስቀሳ ማድረግ ተጀምሯል፡፡ ይሁንና ምዝገባው ላለፉት ጥቂት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውና የጁቬንቱስ ክለብ በመባል የሚታወቀው ማኅበር ለአፍቃሪዎቹ የይድረሱልኝ ጩኸት እያሰማ ነው፡፡ ካለፉት ሳምታት ጀምሮም Save Juventus የሚል የፊርማ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከያዝነው ሳምንት መጀመርያ አንስቶ ባለፉት ሦስት ቀናት በመቶዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ሴተኛ አዳሪዎች በፖሊስ እየታፈሱ ነው፡፡ አፈሳው ከ28ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጋር በተያያዘ እንደሆነም ተነግሯል፡፡ ትናንት በከፊል እንዲሁም…