Category: Home

የደቡብ ሱዳን ዲንቃዎች የኢትዮዽያን አደራዳሪነት አንፈልግም አሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን በድጋሚ ለማደራደር ኢትዮዽያ ጥሪ አቀረበች። የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበርና የኢትዮዽያ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ማደራደር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ለመነጋገር የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ…

በሶማሊያ በተሰማራው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ ሰፊ የማጥላላት ዘመቻ ተከፍቷል

ዋዜማ ራዲዮ- በሶማልያ ባለው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ በስብዓዊ መብት ረገጣና ብሎም ንፁሀን ዜጎችን በመግደል ክስ ሲቀርብበት ያሁኑ የመጀመሪያው አይደለም። ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ስራዊት ፈፅሞታል በተባለው ወንጀል ምርመራ ተደርጎበት ለደረሰው…

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ “በስህተት ነው” ተብለው ተሰናበቱ

ዋዜማ ራዲዮ- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ትላንት ሰኞ ግንቦት 14 ቀን ከወንጀል ምርመራ በደረሳቸው ጥሪ መሰረት ፓሊስ ጣቢያ ሲሄዱ ከዚህ በፊት ነፃ በተባሉበት ክስ በፍርድ ቤት እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው…

በነቀዝ መድኃኒት ራሳቸውን የሚያጠፉ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የነቀዝ መድኃኒት በመውሰድ ራሳቸውን ለማጥፋት የሚሞክሩ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ በጳውሎስ ሆስፒታል ሥር የሚገኘው አቤት የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት…

በኢትዮዽያ ቴሌቭዥን የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅ እንዳይተላለፍ ያገደው ማነው?

ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮዽያ ቴሌቭዥን ያልተጠበቀ መዘዝ ይዞ የመጣው የቴዲ አፍሮ ጉዳይ የኢቢሲ የማኔጅመንት አካል ራስ ምታት ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ዋዜማ ከድርጅቱ ነባር ጋዜጠኞች ባገኘቸው መረጃ የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅን በተመለከተ ሐሙስ ዕለት…

የቴዲ አፍሮን ቃለ መጠይቅ ያደረገው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ

ዋዜማ ራዲዮ -አወዛጋቢውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ቃለ መጠይቅ ያደረገው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ። የመዝናኛ ክፍል ባልደረባና ያለፉትን አራት አመታት በድርጅቱ ያገለገለው ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ከቴዲ አፍሮ ጋር…

የፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ለአንባብያን ይደርሳል

ዋዜማ ራዲዮ- በሀገር ቤት አታሚዎች ተቀብለው ሊያትሙት የፈሩት የፕሮፌሰር መስፍን አዲስ መፅሀፍ በውጪ ሀገር ታትሞ ለንባብ ሊበቃ መሆኑን ከህትመት ስራው ጋር ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለፁ። በሀገር ቤት መፅሀፉን ለማሳተም የተደረገው…

ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ ሀያ በመቶ የሚጠጋ ድርሻ ወሰደች

ዋዜማ ራዲዮ-ባለፉት ቀናት ግንባታው ይፋ የሆነውንና በሶማሊላንድ የሚገኘውን የበርበራ ወደብ ዱባይ ፖርትሰ የተባለ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኩባንያ ለ30 አመታት በኮንትራት መውሰዱን ተከትሎ ኢትዮጵያ የኢቨስትመንት ድርሻ መግዛቷን የሶማሊላንድ መንግስት አስታወቀ። ከሶማሊያ…