Category: Home

የመከላከያ ሰራዊቱን በአዲስ መልክ የማደራጀት ስራ ይፋ ተደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በብቃት በትምህርትና ስልጠና ዝግጅት እንዲሁም የሀገሪቱን የብሄር ተዋፃኦ ባገናዘበ መልኩ ለማደራጀት አዲስ የምደባ መዋቅር መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከመከላከያ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በስፖርት በዓሉ ላይ አይገኙም

ዋዜማ ራዲዮ- ከአንድ ወር በኋላ በዳላስ በሚደረገው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌደሬሽን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በበዓሉ ላይ ለመገኘት ያቀረቡት ጥያቄ ከረፈደ የመጣ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለማስተናገድ እንደሚቸገር በመግለፅ ጥያቄውን…

ዲያስፖራውን ከመከፋፈል ለማዳን ብልህ ውሳኔ ያስፈልጋል – አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሀይል

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በዳላስ ቴክሳስ በሚደረገው የኢትዮጵያው ያን የስፖርት በዓል ላይ የሚጋበዙ ከሆነ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ እንግዳ በመጋበዝ ሊከስት የሚችለውን ልዩነት ማጥበብ እንደሚገባ አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ…

[አዲስ መፅሐፍ] የኢትዮጵያ ፖለቲካ: በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ አንድነት

ዋዜማ ራዲዮ-የኢትዮጵያ ፖለቲካ በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች በሚል በ10 ምዕራፎች የተከፈለው እና 288 ገጾችን የያዘው የአቶ ገለታው ዘለቀ መፅሀፍ ባሳለፍነው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ሳንኮፋ መፅሐፍት መደብር ተመርቋል::…

የነ ሌንጮ መንገድ!

ዋዜማ ራዲዮ- መቀመጫውን በውጭ ሀገር ያደረገውና በአንጋፋዎቹ የኦሮሞ ብሄርተኞች አቶ ሌንጮ ለታ እና ዶክተር ዲማ ነገዎ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ከመንግሥት ጋር የፖለቲካ ድርድር መጀመሩን ካሳወቀ ጥቂት ዐመታት ተቆጥረዋል፡፡…

ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አቅርበው ስልጣን ላይ ያሉ ሹመኞች ጉዳይ እየተጣራ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ከፍተኛ የመንግስት ስልጣን ይዘው የሚገኙ ግለሰቦችንና ሌሎች የክልልና የፌደራል መንግስት ሰራተኞችን የትምህርት ማስረጃዎች የማጣራት ስራ ተጀመረ። ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት ኤጀንሲ (INSA) ከትምህርት ሚንስቴር ጋር እያደረገ ባለው…

አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈታ ከውሳኔ ተደርሷል

ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት አራት አመታት በእስርና እንግልት ላይ የነበረውን የአርበኞች ግንቦት ስባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ከእስር ለመፍታት ተወስኖ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተመራ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት…