በአማራ ክልል 11.6 ሚሊየን ያህል ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ይፈልጋሉ
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት እንዲሁም ባለፉት ሶስት ዓመታት በተፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ ኑሯቸው የተናጋ 11.6 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ዋዜማ ከክልሉ መንግስት የግምገማ ሪፖርት መረዳት ችላለች። …
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት እንዲሁም ባለፉት ሶስት ዓመታት በተፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ ኑሯቸው የተናጋ 11.6 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ዋዜማ ከክልሉ መንግስት የግምገማ ሪፖርት መረዳት ችላለች። …
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች እየታየ ያለው አጠቃላይ የነዳጅ እጥረት ወደ አዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል አየር ማረፊያ የሚመጡትን በረራዎችም እንዳያስተጓጉል የሰጋው መንግስት አንዳንድ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ተረድታለች። …
ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜኑ ጦርነት ከደረሰው ሰብዓዊ ቀውስ ባሻገር በኢኮኖሚውና በመሰረተ ልማት ተቋማት ላይ ያሰከተለው ውድመት እጅግ ከፍተኛ ነው። ከነዚህ ጉዳቶች ለማገገምና ወደነበሩበት ለመመለስ በርካታ ዓመታትን ይፈጃል። ዋዜማ ራዲዮ በተመረጡ የመንግስት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዓመቱ መጀመሪያ እተገብረዋለሁ ያለውን ተግባራዊ ማድረግ አልቻለም፣ በዚህም ሳቢያ የባንኩ ሰራተኛች ቅሬታ ማሰማት መጀመራቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ባንኩ ተግባራዊ ሊያደርግ ያስጠናው አዲስ መዋቅር ከዚህ ቀደም በነበረው…
በስድስት ወራት ውስጥ ያገኘው ትርፍ የእቅዱን 3.4 በመቶ ሲሆን ተጨማሪ 100 ሚሊየን ብርም የተበላሸ ብድር ውስጥ ገብቷል ዋዜማ ራዲዮ- ከበርካታ ዓመታት ብልሹ አሰራርና የኪሳራ ጉዞ ተላቆ ባለፈው አመት ከፍተኛ የተባለውን…
የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ቁጥር እንዲቀንስ ተደርጓል የባንኩ ትልልቅ ደንበኞች የሚስተናገዱበት አዲስ ክፍል ተቋቁሟል ዋዜማ ራዲዮ- ከ2010 አ.ም ጀምሮ በተለያዩ የማሻሻያ ትግበራዎች ውስጥ ያለፈው ግዙፉ መንግስታዊ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 15 ምክትል…
ዋዜማ ራዲዮ- በትናንትናው ዕለት በፖሊስ ታስረው ችሎት እንዲቀርቡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የጸረ-ሙስና ጉዳዮች ችሎት ትዕዛዝ ያወጣባቸው በሙስና ክስ ላይ በመከላከያ ምስክርነት የተቆጠሩት የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያን የባንክ እና ፋይናንስ ዘርፍን የሚያስተዳድሩ ህጎች ተመልሰው ታይተው እንዲከለሱ እና ማሻሻያ እንዲደረግባቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰጠቱን ዋዜማ ሬዲዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። መመሪያው ከተሰጠ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያከናውኑ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ዛሬን ጨምሮ ሶስት ቀን ቀርቶታል። ይሁንና ዋዜማ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንደሰማችው እስካሁን ጠቅላላ ጉባኤአቸውን ያካሄዱት…
ዋዜማ ራዲዮ- ምንጩ ያልታወቀ ሀብት በደበቁ 23 የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ በፍትሕ ሚንስቴር የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዘርፍ የወንጀል መርመራ መጀመሩን ዋዜማ ከሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ምንጮቿ ሰምታለች፡፡ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በባለሥልጣናቱ ላይ…