Category: Home

ባንኮች ከመጠባበቂያቸው እየቀነሱ በጦርነት ለተጎዳው ኢኮኖሚ ማገገሚያ ብድር እንዲያቀርቡ ተፈቀደ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ባንኮች በየወሩ መጨረሻ ከአስቀማጮች እየሰበሰቡ ለመጠባበቂያነት ብሄራዊ ባንክ ከሚያስቀምጡት ገንዘብ የተወሰነውን ቀንሰው ብድርን ማቅረብ እንዲችሉ ፈቀደ።  አዲሱ አሰራር ከሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ…

ተመድ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካቶች የህገ ወጥ ዝውውር ሰለባ ስደተኞች በማላዊ እንደሚገኙ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በደቡብ አፍሪካዊቷ አገር ማላዊ በሚገኝ አንድ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ጨምሮ የሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ የሆኑ አፍሪካዊያን መኖራቸውን እንደደረሰበት አስታውቋል። አሁን ዛለካ…

በ2014 ዓ.ም ከቤት ፈላጊዎች ይሰበሰባል ተብሎ ከሚጠበቀው 49 ቢሊዮን ብር የተሰበሰበው 5 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው። ለምን?

ዋዜማ ራዲዮ-መንግስት እየተገባደደ ባለው የ2014 በጀት ዓመት በተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራሞች ከተመዘገቡ ቤት ፈላጊዎች 49.6 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 5.5 ቢሊዮን ብር ብቻ መገኘቱን የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚንስቴር ገለፀ፡፡…

“ተላላፊ በሽታ” ያለበትን የውጭ ዜጋ በኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መቅጠር የሚከለክል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ

ከሕፃናት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ላለው ሥራ የውጪ ሀገር ዜጎች  መቅጠር አይቻልም ዋዜማ ራዲዮ- የውጪ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች  (መንግስትታዊ ያልሆነ ድርጅት) ውስጥ ለመቀጠር መንግስት አዳዲስ መስፈርቶች…

የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል ለ2015 ዓ.ም 12 ቢሊዮን ብር በጀት መደበ

ዋዜማ ራዲዮ-የፌደራል መንግስት ለ2015 ዓ.ም ለክልሎች ካቀረበው አጠቃላይ የበጀት ድልድል ውስጥ ለትግራይ ክልል 12 ቢሊዮን ብር መድቧል፡፡ ለ2015 በጀት አመት ከቀረበው አጠቃላይ 786 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት ውስጥ ለኦሮሚያ ክልል…

በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ አደራዳሪነት በሕዳሴ ግድብ ውዝግብ ዙሪያ አዲስ ውይይት በቅርቡ ይጀመራል

ዋዜማ ራዲዮ-  ባለፉት ተከታታይ ዓመታት የተደረጉ ድርድሮች አለመሳካታቸውን ተከትሎ በቀጣዮቹ ሳምንታት በተባበሩት  ዓረብ ኤምሬትስ አደራዳሪነት በሕዳሴ ግድብ ውዝግብ ዙሪያ አዲስ ውይይት ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።  የተባበሩት…

ግብርና ሚኒስቴር የርጭት አውሮፕላን አደጋን ለመከላከል የደሕንነት መቆጣጠሪያ ጣቢያ ገነባ

መንግሥት 5 አውሮፕላኖችና 11 የአሰሳ ድሮኖች ገዝቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የበረሃ አንበጣ ርጭትና አውሮፕላኖችን የመከስከስ አደጋ መካለከል የሚስችለው የደሕንነት መቆጣጠሪያ ጣቢያ (Situation Room) መገንባቱን ዋዜማ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ…

በቶጎጫሌ የሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች የብድርና የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት እንዳይሰጡ ታገዱ

ዋዜማ ራዲዮ- በሶማሌ ክልል በሚገኘው ቶጎጫሎ ከተማ የሚገኙ የባንክ ቅርንጫፎች የብድርና የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት እንዳይሰጡ ብሔራዊ ባንክ አግዷል።  ወሳኔው የተላለፈው ብሔራዊ ባንኩ በከተማው የሚገኙ ቅርንጫፎች እንቅሰቃሴ ላይ ባደረገው ጥናት መሰረት…

የግል ንግድ ባንኮች ለአንድ ዶላር እስከ 30 ብር ኮሚሽን እያስከፈሉ ነው፣ ይህም የአንድ የአሜሪካ ዶላርን መግዣ 82 ብር አድርሶታል

ዋዜማ ራዲዮ- የግል ንግድ ባንኮች ለምርት አስመጭ ደንበኞቻቸው የውጭ ምንዛሬን ለመፍቀድ በአንድ የአሜሪካ ዶላር እስከ 30 ብር ኮሚሽን እያስከፈሉ መሆኑን ዋዜማ ሬዲዮ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። ያነጋገርናቸው አስመጭዎች እንደነገሩን  በተለያዩ የግል…