Category: Home

የጅቡቲና ኤርትራ አዲስ ውዝግብ

የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ስሞኑን ለመንግስታቱ ድርጅት ባቀረቡት አቤቱታ ከኤርትራ ጋር የገቡበት የድንበር ውዝግብ ሊፈታ ባለመቻሉ አለማቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ እንዲገብ ተማፅነዋል። የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በስልጣን እስካሉ ድረስ አካባቢው…

የአዲስ አበባ ሴተኛ አዳሪዎች የዕርቃን ትዕይንት

ኢትዮያውያት ሴተኛ አዳሪዎችን ዕርቃን ምስል የሚያሳይ የፎቶግራፍ ኤግዚቢሽን በኒዮርክ ለዕይታ ቀረበ። “New Flower: Images of the Reclining Venus” በሚል ርዕስ የቀረበው የፎቶ ኤግዚቢሽን የተዘጋጀው አወል ሪዝኩ በሚባል ወጣት ትውልደ ኢትዮጵያዊ…

የአገር ሰው ጦማር: ‹‹ቀላል›› እየተባለ የሚጠራው ‹‹ከባድ›› ባቡራችን

(ሙሄ ሐዘን ጨርቆስ) በድምፅ የተሰናዳውን ጦማር እዚህ ያድምጡ እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር!ከሰላምታዬ ቀጥዬ የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር ስለዚህ ‹‹ቀላል›› እየተባለ…

የኢትዮጵያ መንግስት የልኡካን ቡድን የተባበሩት መንግስታት የሰብኣዊ መብት ጉባኤን ረግጦ ወጣ

30 ኛውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክርቤት መደበኛ መርሃ ግብር በማስመልከት ተዘጋጅቶ በነበረው ኢትዮጵያን የሚመለከት የጎንዮሽ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበሩ የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጉባዔውን ረግጠው ወጡ። ራሳቸውን በስም ያላስተዋወቁት እነዚሁ…

የኢህኣዴግ ጸረሙስና ዛቻ

የፌዴራሉ የሥነምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን የመዘገበውን የመንግስት ባልስልጣናትና ኃላፊዎች የሀብት መጠን በድረገጽ ይፋ ሊያደርግ እንደኾነ አሳውቋል። ይህም ዜና ከዚህ በፊት ኮሚሽነሩ አቶ አሊ ሱሌይማን በተደጋጋሚ ተጠይቀው ይሰጡት ከነበረው ምላሽ የተለየ ነው…

ድምጽ አልባው ፓርላማ

የሁሉም ህገመንግስታዊ ተቋማት ቁንጮ የሆነው የኢትዮጵያ የህግ አውጭው ምክር ቤት የተቋማዊ ድክመት ተምሳሌት እንደሆነ ለአምስተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ደርሷል፡፡ ህግ አውጭው ምክር ቤት ሆን ተብሎ በአሳፋሪ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ያደረጉት…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና (Part 2)

በኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን…

ኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ በኋላ!

በኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኋላ ሊኖር ስለሚችለው የፖለቲካ ሁኔታ መናገር ለአብዛኞቹ ኤርትራውያንም ሆነ ለውጪ ታዛቢ ቀላል ጉዳይ አይደለም። ፕሬዝዳንቱ 70ኛ የልደት በዓላቸውን ለማክበር እየተሰናዱ ነው። የጤንነታቸው ሁኔታ በሀኪም እጅ ያለ…

የድህነት ወለል መለኪያ ሊከለስ ነው፣ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስዎች ከድህነት ወለሉ በታች ይመለሳሉ

የድህነትን መጠን ወጥ በሆነ መስፈሪያ ለመለካት ሥራ ላይ የዋለው የድህነት ወለል ልክ ከአንድ ዶላር ከ 25 ሣንቲም ወደ አንድ ዶላር ከ90 ሣንቲም ሊያሳድግ እንደሆነ የዓለም ባንክ አስታወቀ። ቀድሞውን ይህንኑ የ…