Category: Home

ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 መኖርያ ቤቶች ዉዝግብ አስነሱ

ዕጣ የሚወጣላቸው ዜጎች ከ90 ሺ እስከ 150 ሺ ብር ጭማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ ዘንድሮ አዲስ የሚጀመር የቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ከተጠናቀቁ ዘለግ ያለ ጊዜን ያስቆጠሩትና በዓይነታቸው የመጀመርያ የሆኑት…

የሶማሌ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ህዝብ ለፍትህና ለዕኩልነት የሚያደርገውን ትግል ለማገዝና ለማስተባበር አዲስ የሶማሌ ህዝብ ንቅናቄ መመስረቱን አስተባባሪዎቹ ይፋ አድርገዋል። “የሶማሌ ክልል ፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ድርጅት የሶማሌ…

መንግስት ለሼህ አላሙዲን ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ

“መሐመድ! አጋርነትህን በተግባር የምታሳይበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ነህ” ዋዜማ ራዲዮ-ባለፈው ሳምንት ወደ ሜድሮክ ሊቀመንበር ሼክ ሞሐመድ አላሙዲ የስልክ ጥሪ እንዳደረጉ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ አበባ የሚገኙ ጅምር የሜድሮክ…

“እያዩ ፈንገስ” የአሜሪካ ትዕይንት በመጪው እሁድ በዋሽንግተን ዲሲ ይጀምራል

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተውና በኢትዮጵያ የትያትር ታሪክ በአንድ ሰው በመተወን(Monologue) የመጀመሪያ የሆነው ፌስታሌን (እያዩ ፈንገስ) የመድረክ ትዕይንት በዩናይትድ ስቴትስ በዚህ ሳምንት መታየት ይጀምራል። ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የመጀመሪያው…

አዲሱ ካቢኔ የሚዋቀርበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- በነገው ዕለት (ሀሙስ) ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ ይፋ የሚደረግበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ታወቀ፡፡ ይህ እንዲሆን የተደረገው ክልላዊ ምክር ቤቶች…

ቴድሮስ አድኃኖም እና ጌታቸው ረዳ በኃይለማርያም አዲሱ ካቢኔ ላይካተቱ ይችላሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ሀገሪቱ ውስጥ የተነሳበትን ተቃውሞ በሀይል ለማኮላሸት የወሰነው ኢህአዴግ እየወሰደ ካለው መጠነ ሰፊ የአፈና እርምጃ በተጨማሪ የካቢኔ አባላት ሹም ሽር ለማድረግ ተሰናድቷል። የድርጅት አባል ያልሆኑ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ጭምር ወደ…