Ethiopia’s growing loan and large infrastructure projects – ብድርና ልማት… አልተገናኝቶም?
በኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አልፎ ለድሀው ዳቦ ለማመጣት ይቻለዋልን? ሀገሪቱ በገፍ እየወሰደች ያለው ብድርስ መቆሚያው የት ይሆን? የመሰረተ ልማት ግንባታው እጅግ አስፈላጊ የመሆኑ ያህል- “ዕድገትና…
በኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አልፎ ለድሀው ዳቦ ለማመጣት ይቻለዋልን? ሀገሪቱ በገፍ እየወሰደች ያለው ብድርስ መቆሚያው የት ይሆን? የመሰረተ ልማት ግንባታው እጅግ አስፈላጊ የመሆኑ ያህል- “ዕድገትና…
አለም አቀፍ የቦንድ ገበያ የፖሊሲ ለውጥ ጅማሮ ? የአለሙን የገበያ ስርአት ‘የሞት መንገድ'(Dead end) እያለ በባላንጣነት ለሚወነጅልው የኢህአዴግ መንግስት ወደ አለም አቀፍ የቦንድ ገበያ መግባት የፖሊሲ ለውጥ ጅማሮ ወይስ ሌላ…
የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ስም ተደጋግሞ የሚነሳበት (በተለይ በደጋፊዎቻቸው) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ “ከተንኮታኮተበት አንስተውታል” የሚል ነው። ተንታኞች ግን -የመለስ የኢኮኖሚ መርህ ሀገሪቱን በዘላቂነት ከድህነት የሚያላቅቅ አይደለም ይላሉ፣ ይልቁንም መለስ ኢኮኖሚውን “ለአፈና…
“ሰውየው ኢትዮጵያዊነትን የሚዐየፍ፣ሀገሪቱን ወደማትወጣው አዘቅት የጨመረ በወንጀል መጠየቅ የነበረበት” የሚሉ አሉ። ሌሎች “ባለ ራእይ፡ የልማት ጀግና ሀገሪቱን ከወደቀችበት ያነሳ የህዳሴ ፋና ወጊ”.. ወዘተ እያሉ ያሞካሹታል። ለመሆኑ እውነተኛው የመለስ መገለጫ፣ ስብእናና…
“ሰውየው ኢትዮጵያዊነትን የሚዐየፍ፣ሀገሪቱን ወደማትወጣው አዘቅት የጨመረ በወንጀል መጠየቅ የነበረበት” የሚሉ አሉ። ሌሎች “ባለ ራእይ፡ የልማት ጀግና ሀገሪቱን ከወደቀችበት ያነሳ የህዳሴ ፋና ወጊ”.. ወዘተ እያሉ ያሞካሹታል። ለመሆኑ እውነተኛው የመለስ መገለጫ፣ ስብእናና…
Wazema Podcast 1: አምባገነኖችን ማወቅ አፈና የዳቦ ስሙ ቢቀያየርም ያው አፈና ነው። አፈናን ለመከላከል፣ ቢያንስ ከቅዝምዝሙ ለማምለጥ፣ የአፈናውን መዋቅር ማወቅ የጥበብ መጀመሪያ ነው። አሠራሩን እና ቁልፍ የአፈና…