ኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲዋን ልትቅይር ነው
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሁለት አስርተ አመታት ለሚጠጋ ጊዜ ስትመራበት የነበረውን የውጪ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ለመቀየር እየተዘጋጀች መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ገልፀዋል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፖሊሲውን ለመከለስ የሚረዱ ሀሳቦችን በማሰባሰብ ላይ ያተኮረ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሁለት አስርተ አመታት ለሚጠጋ ጊዜ ስትመራበት የነበረውን የውጪ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ለመቀየር እየተዘጋጀች መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ገልፀዋል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፖሊሲውን ለመከለስ የሚረዱ ሀሳቦችን በማሰባሰብ ላይ ያተኮረ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ። የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ…
ጠቅላይ ሚንስትሩ ሀሞስ ፓርላማ ቀርበው በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሪፖርት ያቀርባሉ አቶ ተስፋዬ ዳባ ለአፈጉባኤነት የተሻለ ግምት ተሰጥቷቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አካባቢ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ጠቅላይ ሚኒስትር…
ዋዜማ ራዲዮ-በመንግሥት የስለላ መዋቅር በሕቡዕ ይደገፋሉ የሚባሉት የዛሚ ሬዲዮና ኢኤንኤን ቴሌቭዥን ትናንት ከኦሮሚያ አመጽ ጋር በተያያዘ ያስተሏለፏቸው ስርጭቶችን ተከትሎ ከአድማጭ ተመልካች ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው ተባለ፡፡ ‹‹ከጠዋት ጀምሮ የስልክ…
ዋዜማ ራዲዮ-ከመስከረም 23 ጀምሮ መቀሌ ከትሞ የነበረው የሕወሓት ማዕከላዊ ምክር ቤት ጉባኤ በደኢህዴን ምስረታ በዓል ስብሰባና በማዕከላዊ መንግሥቱ ዙርያ ባጋጠሙ ሌሎች አጣዳፊ ጉዳዮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን በዚህ ሳምንት ይቀጥላል…
ዋዜማ ራዲዮ- ብዙ ውጣ ውረዶችና ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት የሚፈታተናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ለቅርብ ስዎቻቸው በመጪው ሳምንት “ስልጣኔን እለቃለሁ” ማለታቸውን የዋዜማ ምንጮች ነግረውናል። ባለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ…
ዋዜማ ራዲዮ- የድርጅቱ ብሔርተኛ ካድሬዎች ካልሆኑ በስተቀር እምብዛምም የሕዝብ አለኝታና ድጋፍ የላቸውም የሚባሉት አቶ አባይ ወልዱ የሕወሓትን የሊቀመንበርነት ቦታ ይዞ የመቀጠል እድላቸው ጠባብ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ዶክተር ደብረጺዮን ቦታውም ለመያዝ…
ዋዜማ ራዲዮ- አቶ በረከት ስምዖን የስልጣን መልቀቂያ ከማቅረባቸው ባሻገር ስለ ኢህአዴግ “መሰንጠቅና” ስለ “ርዕዮት አለም መስመር አለመታመን” በአደባባይ እየተናገሩ ነው። አቶ በረከት የፓርቲያቸውን ከፍተኛ ካድሬዎች ማጥመቂያ በሆነው ስልጠና ላይ እየሰጡ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሶስት አመታትን በእስር ያሳለፈው ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ የእስር ፍርድን አጠናቆ ተፈታ ተመሰገን ደሳለኝ በጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ. ም የመፈታት እደሉን በዝዋይ ፌደራል ማረሚያ ቤት ተነፍጓ ተጨማሪ አንድ…
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተካሄደ በነበረ በአንዱ ተቃውሞ ሰልፍ ተሳትፎ ያልነበራቸው መንገደኞች በሰልፈኞች ተማርከው በግዳጅ አመጹን እንዲቀላቀሉ መደረጋቸውን ሰምተናል፡፡ በግዳጅ ብንገባም ለመቃወም እድል ስላገኘን አልተከፋንም ይላሉ። ከአዲስ አበባ ወደ ሐዋሳ…