Category: Current Affairs

ብሄራዊ ባንክ አዲስ የብድር መመሪያ አወጣ፣ ለሁሉም የንግድ ባንኮች ተልኳል

ዋዜማ ራዲዮ- ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች  የብድራቸው 20 በመቶ የረጅም ጊዜ ብድር እንዲሆን የሚያዝና ለተበዳሪዎች እፎይታን የሚሰጥ አዲስ መመሪያ አወጣ። ዋዜማ ዝግጅት ክፍል የደረሰው አዲሱ መመሪያ የግል ንግድ ባንኮች ባበደሩ…

ሜቴክና ኢንጂነር ስመኘው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የሕዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅነትን ሙሉ በሙሉ ጠቅለው እንዲይዙ የተደረገው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን(ሜቴክ) ጥቅም አይጋፉም በሚል ተስፋ ነበር። ኢንጂነር ስመኘው ከህልፈተ ህይወታቸው ጥቂት ቀናት አስቀድሞ ስለሚመሩት ፕሮጀክት…

የሜቴክ የቀድሞው ስራ አስኪያጅ ተያዙ

ዋዜማ ራዲዮ- በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩትና መቀሌ ተደብቀው የነበሩት የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ  ቁጥጥር ስር ውለዋል። የመንግስት የፀጥታ ምንጮች እንደነገሩን የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ሁመራ አካባቢ በፌደራል…

ባንኮች የሀራጅ ሽያጭ እንዲያቆሙ ታዘዙ

ዋዜማ ራዲዮ-  በሀገሪቱ ያሉ የመንግስትና የግል የንግድ ባንኮች የተበላሸ የብድር ምጣኔ አምስት በመቶ እያለፈ በመምጣቱ ማናቸውንም በብድር የተያዘ ንብረትና መያዣ ለሀራጅ እንዳያቀርቡ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ መስጠቱን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ ያመለክታል።…

ሜቴክ ላይ ሲደረግ የነበረው ምርመራ እየተገባደደ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ውስጥ ተፈፅሟል የተባለውን ከፍተኛ ሙስና ማጣራት ከጀመረ ወራት ተቆጥረዋል። በማጣራቱ ሂደት በርካታ መረጃዎች ተሰብስበዋል። ይሁንና ከመስሪያ ቤቱ የተሰወሩ፣ ያልተሟሉና የተጭበረበሩ መረጃዎችን የማጣራቱ ስራ…

ከዐብይ አህመድ የመቶ ቀን የባህር ሀይል ምስረታ ዕቅድ፣ ለግርምት እንዘጋጅ?

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር ደርግ ከአሜሪካ ገዝቷቸው ከነበሩ ሰባት የጦር መርከቦች አራቱን ሽጧቸዋል : ሶስቱን ደግሞ እስካሁን አልተረከባቸውም። ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ያስፈልጋታል : በቅርቡም ታቋቁማለች የሚል ንግግር ከመንግስት በተደጋጋሚ…

የቀድሞው ሜቴክ አውሮፕላን ገዝቶ ነበር፣ አሁን የት እንዳለ አልታወቀም

ሁለት መቶ መኖሪያ ቤቶችን በድርጅቱ ገንዘብ ገዝቶ ለግለሰቦች ሰጥቷል ኢትዮ ፕላስቲክ ስልሳ ሚሊየን ብር በአደባባይ ተዘርፏል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአዲስ መልክ እንዲዋቀርና በድርጅቱ ውስጥ የተፈፀመው ምዝበራ…

አይካ አዲስ በቢሊየን ከሚቆጠር ብድርና ኪሳራ ጋር ወደ ውድቀት እያመራ ነው

ድርጅቱ ከልማት ባንክ የወሰደውን 2.3 ቢሊየን ብር ዕዳ መክፈል አልቻለም በኢትዮጵያ ከስሪያለሁ ቢልም በቡርኪና ፋሶ ግዙፍ ፋብሪካ መገንባት ጀምሯል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሲገባ በጨርቃጨርቅ ዘርፍ በስራ እድል : በውጭ ምንዛሬ…

የሀገሪቱ ባንኮች ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ሊያዋጡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የሀገሪቱ ባንኮች ከአመታዊ ትርፋቸው 0.5 በመቶ የሚሆነውን በሀገሪቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ማቋቋሚያ ሊያዋጡ ነው። ዋዜማ ባገኘችው መረጃ መሰረት በሀገሪቱ ያሉ ሁለት ሚሊየን የሚጠጉ ተፈናቃዮችን ለማቋቋም መንግስት አቅም አንሶታል፣ ከለጋሾችም…