በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት በተደራጀና ስልታዊ በሆነ መልኩ የተፈፀመ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ”ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስቲያን አስታወቀች
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት “በሽግግር ወቅት የሚያጋጥም” ተብሎ መታለፍ እንደሌለበትና ስልታዊ በሆነ መንገድ የተቀነባበረ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ” ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስትያኒቱ ዛሬ…