Category: Current Affairs

የአዲስ አበባ መስተዳድር በዚህ ዓመት ከሜቴክ ሶስት ሺህ አውቶቡሶችን ሊገዛ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዚህ ቀደም ባሉ አመታት ብዙ ኪሳራ ካደረሰበት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ሶስት ሺህ አውቶብሶችን ሊገዛ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን…

ዝምታን የመረጡ የመንግስት አካላት እነሱም ነገ ይህ እንደሚደርስባቸው ሊያስቡት ይገባል – የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ

ዋዜማ ራዲዮ- በሶስት አዳዲስ ዳኞች የተሰየመው የፌደራሉ ከፍተና ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ)፣ የክልሉ የቀድሞ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ…

ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ ስውር አላማ አለው የተባለ ሰፊ የመሬት ወረራ ተካሂዷል

በመሬት ወረራው ከተጠረጠሩት ውስጥ የታሰሩ አሉ ዋዜማ ራዲዮ- ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ እንዳሳየው ባለፉት ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ክፍለ ከተሞች በዘመቻ መልክ የመሬት ወረራ ተሰተውሏል። ንፋስ…

ታከለ ኡማ እና ሌሎች ሹሞች ከሀላፊነት እንዲነሱ ተደርሶ የነበረው ውሳኔ ተቀለበሰ፤ ለምን?

የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውቅታዊ ሁኔታዎችን ከገመገመ በኋላ ምክትል ከንቲባና ታከለ ኡማና ሌሎች አመራሮች ከስልጣን እንዲነሱ የተደረሰበትን ውሳኔ ቀልብሶታል። ቢሯቸውን ለመልቀቅና ለትምህርት ወደ ውጪ ለመሄድ ሲሰናዱ የነበሩት ታከለ ኡማ የውሳኔውን መሻር…

ታከለ ኡማና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ለምን ይነሳሉ?

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ይነሳሉ። ዋዜማ ራዲዮ ባለስልጣናቱ የሚነሱበት ምክንያት ምንድ ነው? በሚል የነበሩትን ሂደቶች ተመልክተናል። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው በአዲስ…

ውዝግብ የተነሳባቸው 23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች “ለልማት ተነሽ” አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው ነገ ይሰጣሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት መርሀ ግብር ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተገነቡ 20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች ውስጥ 22915 ቤቶች ነገ በአዲስ አበባ ዳርቻ ለልማት በሚል ተነስተዋል ለተባሉ…

አማራ ክልል አጣየ ከተማ አቅራቢያ ግጭት ተከስቷል

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አጣዬ ከተማ ልዩ ቦታው ኤፌሶን አካባቢ ቅዳሜ ዕለት የታጠቁ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ በአካባቢው አለመረጋጋት ፈጥሮ ነበር፡፡ ይሁንና ችግሩን ለማብረድ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል…

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ግጭት ተቀስቅሷል

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር በፀጥታ ሀይሎችና በታጣቂ ሀይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዋዜማ ራዲዮ- በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ፡ ከአይከል ከተማ አንሥቶ እስከ ጓንግ- ቡሆና…