Category: Current Affairs

የሀገሪቱ ፖሊስ ስያሜና የማዕረግ መጠሪያዎች እንዲቀየሩ ጥናት ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አጠቃላይ የማሻሻያ ስራ ላይ እየተከናወኑ ያሉ የጥናት ስራዎችን እያከናወነ የሚገኘው የሰላም ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ‘’የፌደራል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መመሪያ’’ የሚል ስያሜ እንዲኖረው…

የፌደራልና የክልል ፖሊስ አዲስ የአደረጃጀት ሰነድ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ – የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት አካሂደዋለሁ ብሎ በዕቅድ ከያዛቸው የፖለቲካ ማሻሻያ አንዱ የሆነው የፀጥታና ደህንነት መዋቅራዊ ማሻሻያ ነው። ዋዜማ ራዲዮ አሁን በጠቅላይ ሚንስትሩ እጅ የሚገኘውንና የሀገሪቱን የፌደራልና…

የአሜሪካ መንግስት ልዩ መልዕክተኛ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ

ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፊልትማን በትግራይ ቀውስና በሌሎች ክፍለ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ሰኞ ዕለት ወደ ምስራቅ አፍሪካ አምርተዋል። በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የተሰየሙት…

ፓስፖርት ለማውጣት እስከ 30 ሺህ ብር ጉቦ እየተጠየቀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢሚግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከዘንድሮ ጥቅምት ወር ጀምሮ ለተጠቃሚዎች በድረ-ገጽ አማካኝነት አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት እና ለማደስ ቀጠሮ ማስያዝ የሚያስችል ድረ-ገጽ ይፋ አድርጎ ሲሰራ ቆይቷል። በተለይ በአሁኑ ወቅት…

የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ ያሰጋቸው ወላጆች መንግስት ምደባ ከማውጣቱ አስቀድሞ ልጆቻቸውን በግል ኮሌጆች እያስመዘገቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በ2012 ዓም ለዩንቨርስቲ መግቢያ የማትሪክ ይወስዱ የነበሩ ተማሪዎች በኮቪድ 19 ምክንያት የካቲት 29 2013 ዓም መሰጠቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ትምሕርት ሚኒስቴር ለዩንቨርስቲ የሚያስፈልገውን የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ይሁንና ተማሪዎች…

በአንድ ወር ውስጥ ከግማሽ ሚሊዮን ሰው በላይ የኮቪድ 19 ክትባት ወስዷል

ዋዜማ ራዲዮ – በኢትዮጵያ መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓም መሰጠት የተጀመረው የኮቪድ19 ክትባት እስካሁን ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች መዳረሱን የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አማካሪ ዶ/ር ሙሉቀን ዮሀንስ ዛሬ ለዋዜማ ሬድዮ…

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ቡድን አዲስ ስራ ይዞ እየመጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን እና በዩቲዩብ ለተወሰኑ ወራት ቀርቦ በውዝግብ የተቋረጠው “ምን ልታዘዝ” ድራማ ተዋናዮች ደራሲና አዘጋጅ በአዲስ ድራማ ወደ ተመልካች ለመድረስ እየተሰናዱ መሆኑን ዋዜማ ከቡድኑ አባላት ስምታለች።“አስኳላ” የተሰኘ አዲስ…

ኢትዮጵያ ውስጥ 33 ኦክስጅን አምራቾች ቢኖሩም እጥረቱን መቅረፍ አልተቻለም

[ዋዜማ ራዲዮ] የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ተከትሎ ቀድሞ ከነበረው የሜዲካል ኦክስጅን ፍላጎት አሁን እየጨመረ መምጣቱን እና እጥረት መከሰቱ የህይወት ማዳን ስራውን ፈታኝ አድርጎታል። ወረርሽኙ ከመከሰቱ በፊት አጠቃላይ ሀገሪቱ 850 ኪውቢክ ሜትር…

በአዲስ አበባ ዐቃቢያን ሕጎች ዓርብ ለተቃውሞ ይወጣሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ዐቃቢያን ሕጎች አርብ ሚያዝያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ከተማው አስተዳደር በማምራት ያቀረቧቸው የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ምላሽ አንዲያገኝ አቤቱታ ያቀርባሉ። ባለሙያዎቹ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች…

የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ለካሳ የተሰጣቸውን የጋራ መኖርያ ቤት እየሸጡት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የልማትና ግንባታ ስራዎች ምክንያት ከእርሻ ቦታቸው ያለበቂ ካሳ አልያም ያለምንም ማካካሻ መሬታቸውን ያጡ አርሶ አደሮችችና ቤተሰቦቻቸው አንዳንዶቹ በቅርቡ የተሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤት ከፍ ባለ ዋጋ እየሸጡት መሆኑን…